#የኢትዮዽያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተክርስቲያናት_ካዉንስል_ከወንጌላዊ_ቢሊ_ግርሃም_አሶሴሽን_መሪዎች_ጋር በካዉንስሉ ዋና ፅ/ቤ #ተወያዩ።
ሐምሌ 28 ቀን 2015ዓ/ም የኢትዮዽያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካዉንስል ከወንጌላዊ ቢሊ ግርሃም አሶሴሽን መሪዎች ጋር በኢትዮዽያ ዉስጥ ስለሚሰሯቸዉ መንፈሳዊ ስራዎች ከካዉንስሉ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጣሰዉ ገብሬ ጋር እንዲሁም ከካዉንስሉ መንፈሳዊ ዘርፍ ሃላፊ ፓ/ር ስንሻት ተካ ጋር በቀጣይነት አብረዉ በሚሰሯቸዉ ስራዎች ዙሪያ ተወያይተዋል።
በዉይይታቸዉም ወንጌልን በምን አይነት ሁኔታ ለምድሪቱ እንደሚያደርሱና በአገልጋዮች እና ቤተሰቦቻቸዉ ዙሪያ ያተኮረ ትምህርት እና ስልጠና በመስጠት ዙሪያ እቅድ በመያዝ ተወያይተዋል።
ወንጌላዊ ቢሊ ግርሃም ላለፋት 70 ዓመታት ወንጌልን ያስተማሩ ለሚሊዮኖች ህይወት መለወጥ ምክኒያት የሆኑ አባት ናቸዉ።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/vAIu_qV_4RY
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!

❤2