#የመጽሐፍ_ቅዱስ_ሠራዊት_ዓለም_አቀፍ_ቤተክርስቲያን_በሰሜን_ኢትዮጵያ_በትግራይ_አክሱም_ከተማ በከተማው ውስጥ ለሚገኙት ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰባቸው 1950 ለሚሆኑት ቤተሰቦች (አባወራዎች) የእህል ድጋፍ አደረገች፡፡
በዚህ የድጋፍ አገልግሎት ላይ የቤተክርስቲያኒቱ መሪዎች፣ የሥራ ኃላፊዎች እና የሚዲያ ባለሙያዎችን ያካተተ ቡድን ወደ ስፍራው በመላክ ድጋፋን አድርጋለች። በዚሁ እለት ከከተማው አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች ጋር ሰፊ የምክክር ጊዜ የተደረገ ሲሆን ከውይይት በኃላም የተጀመረው የእገዛው አገልግሎት እንደሚቀጥል የቤተክርስቲያኒቱ ዋና መሪ ሐዋርያው ቶማሰ ምትኩ ለከተማው አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች ገልጸዋል። በመጨረሻም የአክሱም ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የአደዋ ከተማ ሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ስላደረጉት ቀና ትብብርና ስላሳዩት ፍቅር ከልብ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን ስትል ቤተክርስቲያኒቱ አስታዉቃለች።
የመጽሐፍ ቅዱስ ሠራዊት ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/xpENxBMAfr8
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!