#አስደሳች_ዜና
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን #መካነ_ኢየሱስ_የልማትና_ማህበራዊ_አገልግሎት ኮሚሽን በ(CCRDA) Christian Relief and Development Association በተደረገው የ2023 #የመልካም_ልምምድ ውድድር ላይ አሸናፊ ከሆኑ ድርጅቶች አንዱ በመሆን #ተሸለመ ።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/EGBCC
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/tXCAFcelpIg
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!

👍1
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤ/ክ #መካነ_ኢየሱስ የልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን #የአእምሮ_እድገት_ውስንነት_ያለባቸው_ልጆች_ማሰልጠኛ_ተቋም ለ2015 ዓ.ም ተመራቂዎች የሰርተፍኬትና #የምረቃት_ፕሮግራም_አካሂዷል።
የምርቃት ስነ ስርዓቱ አርብ ሰኔ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች እና የተመራቂ ቤተሰቦች እንዲሁም የኮሚሽኑ አስተዳደሮችና ሰራተኞች በተገኙበት ተከናውኗል፡፡
መረጃው፤ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤ/ክ መካነ ኢየሱስ የልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን ነው
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/EGBCC
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/cN28MNp_FVQ