#የኢትዮጵያ_ሙሉ_ወንጌል_አማኞች_ቤተክርስቲያን_በአዲስ_አበባ_እና_አከባቢው_የሚገኙ_ሶስት_ክልሎች_ውስጥ_ሚገኙ_አጥቢያዎች_የስልጠናና_የምክክር_ፕሮግራም_በአዳማ_ከተማ_መካሄድ_ጀመረ፡፡
በፕሮግራሙ የቤተ እምነቱ የቦርድ አባላት፣ የክልሎች የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት እና ከአጥቢያ የተወከሉ አገልጋዮች በመካፈል ላይ ይገኛሉ፡፡
በመጀመርያው ክፍለ ጊዜ መጋቢ አዕምሮ መልካሙ በጸሎት ፣ መጋቢ በረከት ዝማሬ ያገለገሉ ሲሆን በመቀጠልም የቤተ ዕምነቷ ፕሬዝዳንት መጋቢ ላኮ በዳሶ የእንኳን ደህና መጣችሁና የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል።እንዲሁም በመጋቢ ጻድቁ አብዶ ቃል አካፍለዋል፡፡
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://www.youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
tiktok :- https://www.tiktok.com/@evangelical_tv
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!

🙏5👍2
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጠቅላይ ፀሐፊ ቄስ ደረጀ ጀንበሩና የካውንስሉ ጽፈት ቤት የስራ ሐላፊዎች የኢትዮጵያ ሲቪል እና የሙያ ማህበራት ምክር ቤት ባዘጋጀው የሐይማኖት አባቶች የፀሎትና የሰላም ጥሪ መድረክ በመገኘት ፀሎትና የሰላም መልእክት አስተላልፈዋል::
በፕሮግራሙ ላይ የተገኙ አባቶች ለኢትዬጵያ ህዝብ አስፈላጊ የሆነው ሰላም ነውና ሁሉም ለሰላም ዘብ ይቁም ፈጣሪ ሰላምን እንዲሰጠን እንለምን በማለት ጥሪ ያደረጉ ሲሆን የኢትዬጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጠቅላይ ፀሐፊ ቄስ ደረጀ ጀንበሩም በአንድ ላይ ስንቆም ለሰላም ስንመካከር ተግባራዊ ለውጥ ይመጣል:: መሳያዎችን ቁጭ እድርገን እንወያይ:: ጦርነት ይብቃ ጥላቻ ይብቃ ሞት ይብቃ የሚያስፈልገን ሰላምና ሰላም ስለሆነ ሁላችንም ለዚህ ሰላም እንስራ በማለት የሰላም ጥሪ መልእክት አስተላልፈዋል::

👍8❤3🙏3
#የቢሊግርሃም_ኢቫንጀሊስቲክ_አሶሴሽን_ከኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተ_ክርስቲያናት_ካውንስል_ጋር_በመተባበር_በየካቲት_29_እና_30_ቀን_2017 ዓ.ም ለሚደረገው ታላቅ የስብከተ ወንጌል አስመልክቶ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጋዜጣዊ መግለጫ የካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ አሰታወቀ።
የቢሊግርሃም ኢቫንጀሊስቲክ አሶሴሽን ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ጋር በመተባበር በየካቲት 29 እና 30 ቀን 2017 ዓ.ም በመስቀል አደበባባይ ለሚካሄደው ታላቅ ስብከተ ወንጌል በርካታ እንቅስቃሴ እየተደረገ ይገኛል። እኔ እንድሪያስ ነኝ በሚል ርዕሰ በሚዘጋጀው ፕሮግራምና ስለ እንድሪያስ አገልግሎት ማብራሪያ እንዲሁም በአዲስ አበባና በሸገር ከተሞች በሚገኙ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ስልጠናዎችም ሲሰጥ መቆየቱ የታወሳል።
ለእነዚህ ስራዎችና ለታቀደው ፕሮግራም መሳካት የእናንተ የቅዱሳን ጸሎት እጅግ አስፈላጊ መሆኑን እየገለጽን ብዙዎች ከጨለማው መንግስት እንዲያመልጡ እና መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጵያ እንዲሆን ሁላችንም በጌታ ፊት እንጸልይ የኢቫንጀሊካል ቴሌቬዥን መልክት ነው።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://www.youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
tiktok :- https://www.tiktok.com/@evangelical_tv
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
የቢሊግርሃም ኢቫንጀሊስቲክ አሶሴሽን ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ጋር በመተባበር በየካቲት 29 እና 30 ቀን 2017 ዓ.ም በመስቀል አደበባባይ ለሚካሄደው ታላቅ ስብከተ ወንጌል በርካታ እንቅስቃሴ እየተደረገ ይገኛል። እኔ እንድሪያስ ነኝ በሚል ርዕሰ በሚዘጋጀው ፕሮግራምና ስለ እንድሪያስ አገልግሎት ማብራሪያ እንዲሁም በአዲስ አበባና በሸገር ከተሞች በሚገኙ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ስልጠናዎችም ሲሰጥ መቆየቱ የታወሳል።
ለእነዚህ ስራዎችና ለታቀደው ፕሮግራም መሳካት የእናንተ የቅዱሳን ጸሎት እጅግ አስፈላጊ መሆኑን እየገለጽን ብዙዎች ከጨለማው መንግስት እንዲያመልጡ እና መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጵያ እንዲሆን ሁላችንም በጌታ ፊት እንጸልይ የኢቫንጀሊካል ቴሌቬዥን መልክት ነው።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://www.youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
tiktok :- https://www.tiktok.com/@evangelical_tv
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
🙏8👍3
የሀይማኖት መገናኛ ብዙኃን የሰላም እሴት ግንባታ ላይ በመስራት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲወጡ ተጠየቀ፡፡ ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ጋር በመተባበር “የሀይማኖት መገናኛ ብዙኃን ለሰላም ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ የግንዛቤ ማስጨበጫና የልምድ ልውውጥ መድረክ አካሂዷል፡፡በመድረኩ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር አቶ መሀመድ እድሪስ የሀይማኖት መገናኛ ብዙኃን ሀይማኖታዊ አስተምህሮቶችን ለተከታዮቻቸው ከማስተማር ባለፈ መልካም ስነምግባርን በማስረጽ፣ መተሳሰብና አብሮነትን በማጎልበት በሰላም እሴት ግንባታ ላይ ያተኮረ ቋሚ ፕሮግራም በማዘጋጀት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ሊወጡ እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡
ክቡር አቶ መሀመድ የሀይማኖት ተቋማት ሀገርን በመጠበቅና በመገንባት ወደፊትም ከፍ በማድረግ ከፍተኛ ሚና ያላቸው በመሆኑ በሚያስተዳድሯቸው የመገናኛ ብዙኃን ትውልድ ግንባታ ላይ ትኩረት ሰጥተው መስራት እንዳለባቸውም ተናግረዋል፡፡
የመገናኛ_ብዙኃን_ባለስልጣን_ምክትል_ዋና_ዳይሬክተር_አቶ_ዮናታን_ተስፋዬ_በበኩላቸው_መድረኩ_ለሀገር_ሰላምና_አንድነት_መጎልበት_በጋራ_ለመስራት_በሚያስችሉ_ጉዳዮች_ላይ_ግንዛቤ_የሚፈጠርበት_መሆኑንም_ገልጸዋል በሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታና ብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) "የሃይማኖት መገናኛ ብዙሃን ለትውልድ ግንባታና ለአገር ሰላም መጠናከር ተጨማሪ አቅም የሚፈጥሩ እድሎች መሆናቸውን ጠቅሰው ተቋማቱ በመከባበርና በትብብር በመስራት ለአገራዊ አንድነትና ለሰላም አርአያ ሊሆኑ ይገባል" ብለዋል፡፡
በመድረኩ የሰላም ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች፣ የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን አመራሮች፣ የሃይማኖት መገናኛ ብዙሃን ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች ተገኝተዋል።

👍15
#የካቲት_3_2017_ዓ_ም_የኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተ_ክርስቲያናት_ካውንስል_ከቢሊግርሃም_ኢቫንጀሊስቲክ_አሶሴሽን_ጋር በመተባበር የካቲት 29 እና 30 በመስቀል አደባባ ለሚደረገው ታላቅ የስብከተ ወንጌል አስመልክቶ የካውንስል ጠቅላይ ፀሐፊ ቄስ ደረጀ ጀምበሩ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ።
የእግዚአብሔር የተስፋና የፍቅር መልዕክት ለአዲስ አበባና አካባቢው
አዲስ አበባ፡ ኢትዮጵያ፡ ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም - የቢሊ ግራሃም የወንጌል ማኅበር በ1952 ዓ.ም ወንጌላዊ ቢሊግራሃም በአዲስ አበባ ስቴዲየም ወንጌል ከሰበኩና በንጉሠ ነገሥት ኃይለ ሥላሴ በቤተ መንግስታቸው በክብር ተጋበዘው ከተሸለሙ ከ65 ዓመታት በዃላ የካቲት 29 እና 30 በመስቀል አደባባይ ለሚያደርገው ታሪካዊ የሁለት ቀናት መርሐ ግብር ወደ አዲስ አበባ እየተመለሰ ይገኛል።
h1.600 በላይ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት የወንጌላዊ ቢሊ ግርሃም ልጅ የሆኑትን ሬቨረንድ ፍራንክሊን ግርሃምን በአዲስ አበባ እንዲሰብኩ በመጋበዝ ከቢሊ ግራሃም የወንጌል ማኅበር /ቢሊግርሃም ኢቫንጀሊስቲክኣሶሊሽን ጋር በመተባበር ላይ ይገኛሉ። ልከ እንደ አባታቸው ፍራንከሊን ግራሃም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጥልቅ እና ታላቅ አክብሮት ያላቸው ሲሆን ላለፉት 40 አመታትም ወደዚህች ሀገር በተደጋጋሚ መጥተዋል።

👍8