Yismake Worku
20.5K subscribers
334 photos
9 videos
1 file
69 links
Bilingual content in English & Amharic, author tips, book reviews, behind-the-scenes writing insights, and interactive community discussions.

Buy ads: https://telega.io/c/yismakeworku
Download Telegram
#ክፍል_አንድ
//የኔና የባለቤቴ ግንኙነት//
እኔ በትምህርትና በመፃፍ ነው ሕይወቴን
ያሳለፍኩት። ሕይወቴ ከታመምኩ በኋላ
ምስቅልቅሉ መውጣቱም ይህን ያሳያል፡፡
ጋብቻችንን የፈፀምነው ከክርስቶስ ልደት በፊት
ነው ብትልም በጣም ጥሩ ነው፡፡
በ02/02/2008ዓ.ም-በተራ ቁጥር 031883፣
በክብር መዝገብ ላይ ተመዝግቦ ነው፡፡
የሚገኘው ጋብቻችን፡፡ ከዛም በኋላ አንድ ወንድ
ልጅ፣ አንዲት ደግሞ ሴት ልጅ ወለድን፡፡
የጠቀሰችው ዓመተ ምህረት ግን ትክክል
አይደለም፡፡ የሚገርመው ለዚህ ጋዜጣ
የሰጠችውና ለፍርድ ቤት ያቀረበችው ተመሳሳይ
አይደለም፡፡ በተለይም መላ ቤተሰብዋን ምስክር
አድርጋ ካቀረበቻቸው ላይ ሁለቱ በጠቀሰችው
አመተ ምህረት ይወለዳሉ ወይ ነው ጥያቄው፡፡
የልጆቼ እናት ናትና ምን እላለሁ፡፡
((ነገ እኔና ባለቤቴ ለፍቺና ለፍርድቤት ያበቃን ነገር ለማሳወቅ እሞክራለሁ))
አመሰግናለሁ።
@yismakeworku
👍4
Audio
ለመጀመሪያ ጊዜ መናገር ከቻልኩ በኋላ ከኮሜዲያን ደረጀ ሃይሌ ጥበብ በፋና ጋር የነበረኝ ቃለመጠይቅ...
#ክፍል_አንድ
@yismakeworku
@yismakeworku
Audio
ለመጀመሪያ ጊዜ መናገር ከቻልኩ በኋላ ከኮሜዲያን ደረጀ ሃይሌ ጥበብ በፋና ጋር የነበረኝ ቃለመጠይቅ...
#ክፍል_አንድ
@yismakeworku
@yismakeworku