Yismake Worku
20.6K subscribers
334 photos
9 videos
1 file
69 links
Bilingual content in English & Amharic, author tips, book reviews, behind-the-scenes writing insights, and interactive community discussions.

Buy ads: https://telega.io/c/yismakeworku
Download Telegram
Forwarded from Yismake Worku
ቤትዎ ተቀምጠው የሚሰሩት ስራ እንካችሁ ልላችሁ ነው አመጣጤ።

በተወሰነ ደረጃ ገቢ ማስገኛ መንገድ ነው ብዬ አስባለሁ።

በዚህ ጭንቅ ጊዜ እንደዚህ አይነት የወጣቶችን ስራም ጎን ለጎን ማሳወቅ እና ማበረታታት አለብን።

የቴሌግራም ቻናሉን Join ብላችሁ ስራውን ለመስራት ተዘጋጁ።

join ያድርጉ👇 https://tttttt.me/joinchat/LLNXHoKxuIo4OWM0
ባለ'ሀገር ነነ @yismakeworku
6👍4
ይህንን የቴሌግራም ገጽ በተቻለኝ አቅም ጥሩ ነገሮች የምንማማርበት ፣ ታዳጊ ግለሰቦችን የምናወጣበት እንዲሆን እና በአግባቡ እንድንጠቀምበት እሻለሁ። ስለዚህ በዚህ ገፅ ምን እንደምትፈልጉ አሳውቁኝ እስኪ።
@Yismake_workubot በመግባት ሀሳባችሁን ወዲህ በሉ።
ሁለተኛ ዙር ቤትዎ ተቀምጠው የሚሰሩት ስራ እንካችሁ ልላችሁ ነው አመጣጤ።

በተወሰነ ደረጃ ገቢ ማስገኛ መንገድ ነው ብዬ አስባለሁ።

በዚህ ጭንቅ ጊዜ እንደዚህ አይነት የወጣቶችን ስራም ጎን ለጎን ማሳወቅ እና ማበረታታት አለብን።

የቴሌግራም ቻናሉን Join ብላችሁ ስራውን ለመስራት ተዘጋጁ።

join ያድርጉ👇 https://tttttt.me/joinchat/LLNXHoKxuIo4OWM0
👍1
ኢትዮጵያን ለምትወዱ ሁሉ
ትዕዛዝ አለኝ!

አሁን በፌስቡክ ገፄ የለጠፍኩትን ፅሁፍ #ሼር አድርጉት። ሁሉም ሰው ይስማ።

አመሰግናለሁ
@yismakeworku
👍7😢1
በርቺ! አይዞን እህቴ!

መልዕክቱን #ሼር እያደረጋችሁ ተባበሯት።

@yismakeworku
👍152
👍9
ከዚህ በፊት የአስተዋወቅኳችሁ መልካም ቻናል ነበር። የእንግሊዝኛ ቋንቋን የሚያስተምር።

እነሆ አሁንም በyoutube መጥተዋል። በሳምንት አምስት ጊዜ ለማስተማር።

በተለይ #አረብሀገራት እና #ባህርማዶ ያላችሁ ወዳጆቼ በተደጋጋሚ ስትጠይቁኝ ነበርና ይሄው መልሳቸውን ይዤ መጣሁ።

https://www.youtube.com/channel/UC5eaN4pd0N46g7BNvKLU_iA?sub_confirmation=1

👆🏿👆🏿👆🏿
በመግባት ሰብስክራይብ በማድረግ ተወዳጇቸው።


በጎ ስራ ለሚሰራ እውቅና መስጠቴ ይቀጥላል።
@yismakeworku
👍6😢1
#አረብሀገራት የምትገኙ ወዳጆቼ በተደጋጋሚ ስትጠይቁኝ ለነበረው መልስ እነሆ!

https://youtu.be/IokbxxB10YM
👍4
Yismake Worku
https://youtu.be/FbdR08PfKPk
የወዳጄ ነው። እንድትማሩ እነሆ ጋበዝኩኝ።
20👍1
#አረብሀገራት የምትገኙ ወገኖቼ ሳውዲ አረቢያ ለሚኖሩ ዜጎቻችን ትኩረት እንዲሰጣቸው የምትፈልጉ:

"ትኩረት ሳውዲአረቢያ ለሚገኙ ዜጎቻችን" ብለው ከ15 ሰከንድ የማይረዝም ቪዲዮ ቀርፀው ወደ www.instagram.com/27advs ላይ ይላኩ። ከዛም በቀጣይ ዩቲዩብ ላይ እንለቀዋለን።

የመጀመሪያው ዙር #አረብሀገራት ያሉ ወገኖች ብቻ ይሳተፉ። ከዛ ደግሞ ወደሌሎች ሀገራት እንዞራለን።

በሉ! አረብ ሀገራት ያላችሁ ወዳጆቼ ሳውዲ ላሉት ወገኖቻችን እንድረስ።