Yismake Worku
20.6K subscribers
334 photos
9 videos
1 file
69 links
Bilingual content in English & Amharic, author tips, book reviews, behind-the-scenes writing insights, and interactive community discussions.

Buy ads: https://telega.io/c/yismakeworku
Download Telegram
ማስታወሻ: ከላይ በምስሉ ላይ እንደሚታየው #ዛምራ መጽሀፍ ዋጋውን በማስተካከል ለማጭበርበር እየተሞከረ ይገኛል።

በመሆኑም ውድ አንባብያን #ዛምራ መጽሀፍ በ142 ብር ብቻ ለገበያ የቀረበ መሆኑን እንድታስታውሱ ይሁን።

@yismakeworku #ሼር በማድረግ ላልሰሙት አሰሙልኝ
👍7
"...እዚህ ሀገር ትዕግሥት የሚል ስም እንጂ እንደ አሸን የፈላው ፥ ትዕግሥተኛ ሰው የለም..."

#ዛምራ ገጽ 178
@yismakeworku
👍7
"...የሁሉም ኢትዮጵያዊ ቤት በዚህ ወቅት ፈርሷል። ማንም ቤት አለኝ ቢልም፣ ማንም ቤት የለውም። ያልፀና ቤት ነው ያለው ሁሉም..."

#ዛምራ ገጽ 156
👍1
የአስተያየት ጊዜ:
#ዛምራ መጽሐፍ እንዴት አገኛችሁት?

@yismakeworkubot በመግባት ስለመጽሐፉ ያላችሁን ማንኛውንም አስተያየት አድርሱኝ።
እኔና ባለቤቴ #ዛምራ ጋብዘናል።
መልካም ንባብ።
@yismakeworku
#ዛምራ ሁለተኛ እትም ቀርቧል። መጽሀፏን ፈልጋችሁ ያጣችሁ ከነገ ጀምሮ በድጋሚ እንደምትገኝ ለማሳወቅ እወዳለሁ።
👍11