Yismake Worku
20.6K subscribers
334 photos
9 videos
1 file
69 links
Bilingual content in English & Amharic, author tips, book reviews, behind-the-scenes writing insights, and interactive community discussions.

Buy ads: https://telega.io/c/yismakeworku
Download Telegram
ይህ ፅሁፍ ከላይ ከለጠፍኳቸው ምስሎች ጋር ይያያዝ።
ና...
አብረን እንቆፍር ፣ አብረን እንማስን
ና ...
አብረን እንዝራ፣ አብረን እንበትን
ና...
አብረን እንተኛ፣ እንጋራ አንድ አልጋ
ጀንበሯን ቀስቅሰን፣ አንድ ሌት እናንጋ
አብረን ብንተኛ፣ መደብ ባይለይም
የራሴን ህልም እንጂ፣ ያንተን ህልም አላይም።
@yismakeworku
ሻሎም።
በዚህ እኔንና እናንተን በሚያገናኝ ድህረገጻችን አንድ #የደግነት_ዘመቻ ለማካሄድ አሰብኩ። ዘመቻው ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። የተመረጡ 15 ፎቶዎችም በዚሁ አድራሻችን ይለጠፋሉ።

ጥቂት ስለዘመቻው:-

- ዘመቻውን የምናካሂደው "የልብ ህሙማን ህፃናትን" ማገዝ ላይ ነው።

-በአንድ ብር ብቻ ፥አንድ መልዕክት በመላክ ፥ ቢያንስ የአንድ ህጻን ህይወት ለማትረፍ የበኩላችንን ለማድረግ እንሞክራለን። ከአንድ ብር ጀምሮ እስከፈለጉት ገደብ ድረስ መላክ ይችላሉ።

ዘመቻው እንዴት ይካሄዳል?

- ወደ "6710" ላይ የፈለጉትን ነገር በመፃፍ በአንድ ብር ብቻ ማገዝ ይችላሉ።

- የደግነት እጅዎ እንዲህ ከዘረጉ በኋላ "screenshot" በማድረግ ወደ @yismakeworkubot ላኩልኝ። የተመረጡ /ምናልባት በአስቂኝ ፣ በመልዕክት ይዘታቸው የተለዩና የመሳሰሉት/ 15 የደጋግ ሰዎች እገዛ እዚሁ እለጥፈዋለሁ።

በሉ ጀምሩ። ወደ 6710 የፈለጉትን በመፃፍ ከአንድ ብር ጀምሮ የልብ ህሙማን ህጻናትን ለመደገፍ ወገብዎን ጠበቅ አድርገው የዘመቻ ግብዣዬን ይቀላቀሉ። ከዛም ወደ @yismakeworkubot ይላኩልኝ።

#የደግነት_ዘመቻ
@yismakeworku
#የደግነት_ዘመቻ
አታሳፍሩኝም። ከመናገሬ ዘመቻውን ተቀላቀላችሁኝ።
"Screenshot" በማድረግ @yismakeworkubot ላይ በመላክ አሳውቁኝ። የተመረጡ 15 ማስረጃዎችን እዚሁ እለጥፋለሁ።
👍1
#የደግነት_ዘመቻ
በመልዕክት አንድ ብር ብቻ!!
"Screenshot" በማድረግ @yismakeworkubot ላይ በመላክ አሳውቁኝ።

Forwarded from Yismake Worku
ሻሎም።
በዚህ እኔንና እናንተን በሚያገናኝ ድህረገጻችን አንድ #የደግነት_ዘመቻ ለማካሄድ አሰብኩ። ዘመቻው ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። የተመረጡ 15 ፎቶዎችም በዚሁ አድራሻችን ይለጠፋሉ።

ጥቂት ስለዘመቻው:-

- ዘመቻውን የምናካሂደው "የልብ ህሙማን ህፃናትን" ማገዝ ላይ ነው።

-በአንድ ብር ብቻ ፥አንድ መልዕክት በመላክ ፥ ቢያንስ የአንድ ህጻን ህይወት ለማትረፍ የበኩላችንን ለማድረግ እንሞክራለን። ከአንድ ብር ጀምሮ እስከፈለጉት ገደብ ድረስ መላክ ይችላሉ።

ዘመቻው እንዴት ይካሄዳል?

- ወደ "6710" ላይ የፈለጉትን ነገር በመፃፍ በአንድ ብር ብቻ ማገዝ ይችላሉ።

- የደግነት እጅዎ እንዲህ ከዘረጉ በኋላ "screenshot" በማድረግ ወደ @yismakeworkubot ላኩልኝ። የተመረጡ /ምናልባት በአስቂኝ ፣ በመልዕክት ይዘታቸው የተለዩና የመሳሰሉት/ 15 የደጋግ ሰዎች እገዛ እዚሁ እለጥፈዋለሁ።

በሉ ጀምሩ። ወደ 6710 የፈለጉትን በመፃፍ ከአንድ ብር ጀምሮ የልብ ህሙማን ህጻናትን ለመደገፍ ወገብዎን ጠበቅ አድርገው የዘመቻ ግብዣዬን ይቀላቀሉ። ከዛም ወደ @yismakeworkubot ይላኩልኝ።

#የደግነት_ዘመቻ
@yismakeworku
👍2

የረመዷን መሸኛ
#የደግነት_ዘመቻ
በመልዕክት አንድ ብር ብቻ!!
"Screenshot" በማድረግ @yismakeworkubot ላይ በመላክ አሳውቁኝ።
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። እንደማታሳፍሩኝ አሳይታችሁኛል። ዘመቻው ነገም ይቀጥላል።

ወደ 6710 የፈለጋችሁትን በመላክ በአንድ መልዕክት አንድ ብር በመደገፍ የልብ ህሙማን ህፃናትን ህይወት እንታደግ።

ከላካችሁ በኋላ "screenshot" በማድረግ @yismakeworkuBot ጋር ያስቀምጡልኝ። ደጋጎችን ማየት እንፈልጋለንና የተመረጡት እዚሁ ገጽ ላይ አጋራለሁ።

#ሼር ማድረግ ብቻ ይሄን ዘመቻ በትልቁ እንደደገፋችሁት ይቆጠራል።

#የደግነት_ዘመቻ
@yismakeworku
#የደግነት_ዘመቻ
በመልዕክት አንድ ብር ብቻ!!
"Screenshot" በማድረግ @yismakeworkubot ላይ በመላክ አሳውቁኝ።
Forwarded from Yismake Worku
ሻሎም።
በዚህ እኔንና እናንተን በሚያገናኝ ድህረገጻችን አንድ #የደግነት_ዘመቻ ለማካሄድ አሰብኩ። ዘመቻው ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። የተመረጡ 15 ፎቶዎችም በዚሁ አድራሻችን ይለጠፋሉ።

ጥቂት ስለዘመቻው:-

- ዘመቻውን የምናካሂደው "የልብ ህሙማን ህፃናትን" ማገዝ ላይ ነው።

-በአንድ ብር ብቻ ፥አንድ መልዕክት በመላክ ፥ ቢያንስ የአንድ ህጻን ህይወት ለማትረፍ የበኩላችንን ለማድረግ እንሞክራለን። ከአንድ ብር ጀምሮ እስከፈለጉት ገደብ ድረስ መላክ ይችላሉ።

ዘመቻው እንዴት ይካሄዳል?

- ወደ "6710" ላይ የፈለጉትን ነገር በመፃፍ በአንድ ብር ብቻ ማገዝ ይችላሉ።

- የደግነት እጅዎ እንዲህ ከዘረጉ በኋላ "screenshot" በማድረግ ወደ @yismakeworkubot ላኩልኝ። የተመረጡ /ምናልባት በአስቂኝ ፣ በመልዕክት ይዘታቸው የተለዩና የመሳሰሉት/ 15 የደጋግ ሰዎች እገዛ እዚሁ እለጥፈዋለሁ።

በሉ ጀምሩ። ወደ 6710 የፈለጉትን በመፃፍ ከአንድ ብር ጀምሮ የልብ ህሙማን ህጻናትን ለመደገፍ ወገብዎን ጠበቅ አድርገው የዘመቻ ግብዣዬን ይቀላቀሉ። ከዛም ወደ @yismakeworkubot ይላኩልኝ።

#የደግነት_ዘመቻ
@yismakeworku
👍2
Forwarded from Yismake Worku
ብቸኝነት ሲሰማህ ማሰብ ከቻልክ የአሳብህ ጓደኛ ነህ። ማሰብ ካልቻልክ ብቻህን ነህ። መነጠል የስጋ ሳይሆን የአሳብ ስሜት ነው። ብቸኝነትህን አሳብህ ሲጋራ የአሳብ ጓደኛ አለህ። ብቸኝነትም ጓደኝነትም ስጋ አይደለም። የአብሮነትና የመነጠል ስሜት ነው።
ከሰው ጋር ስትሆን ለብቻህ እንደሆንክ ከተሰማህ በግርግር መሀል ብቸኛ ነህ። በስጋህ ብቻህን ሆነህ ከአሳብህ ጋር አብረህ ከሆንክ አንተማ ጓደኛ አለህ። ከቻልክ የወዳጅ አስፈላጊነትን ቀንስ። ሰው ብታጣም ያጣኸው ስጋ ነው። አብሮህ የሆነ አላቂ ነው። ዛሬ የሚቀርብህ ነገ የሚርቅ ነው። ወሳኙ ጉዳይ ህሊናህን አለማጣትህ ነው። የሌላ ስጋ ሲለይ አሳብህ ካንተ ጋር ነው።
.
መለየት የስጋ ነው። ብቻህን እንዳልሆንክ ከተሰማህ የአንተ ጓደኛ ስሜትህ ነው።
@yismakeworku
👍2
Forwarded from Yismake Worku
ይህ የኔ፣ ያንተ፣ ያንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ ጣና ነው።
ጣና ታሟል! የሀገሬ ባለስልጣናት ችላ ብለውታል።
እባካችሁ እባካችሁ ጣናን አታጨልሙብን
ይህንን ፅሁፍ በየ "ግሩፑ" በየ "ቻናሉ" #ሼር በማድረግ ድምፃችንን ላልሰሙት በማሰማት ሀላፊነትህን ተወጣ።
@yismakeworku
@yismakeworku
በድምፅ እየታገዙም ፣ በፅሁፍም ፣ ጎንለጎንም ስለተማራችሁ ብቻ የሚሸልሟችሁን የእንግሊዘኛ ቋንቋ አስተማሪዎች "ቻናል" በድጋሚ ልጠቁማችሁ።

ቻናሉን በመቀላቀል ተማሩ፣ ተሸለሙ። ተቀላቀሏቸው https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEdFR8GOZaON_GweXQ

መልካም ለሚሰራ እውቅና መስጠቴ ይቀጥላል።
«እልፍ አእላፍ ቅማል...
የወረሰው ሱሪ - ተናዞልኝ ሞቶ
ይኸው እቀምላለሁ - ያ'ባቴን ድሪቶ።»
ኑረታችን ከላይ የጠቀስኩት ግጥሜ በደንብ ይገለጸዋል የሚል እምነት አለኝ፤ ቅማላም ድሪቶ ነው። ቅማላም ድሪቶው እንዲጠራ ከተፈለገ ደፋርና ተነሳሽነቱን ወስደው የሚንቀሳቀሱ አይናማ ቀማዮች ያስፈጋሉ።
@yismakeworku