ወዳጄ በጠየቀኝ መሰረት እነሆ መልዕክቱን ወደ እናንተ አደርሳለሁ።
ከዚህ ቀደም የነገርኳችሁ የእንግሊዘኛ ቋንቋን በቴሌግራም በቀላል መንገድ የሚያስተምረው ወዳጄ አሁንም ከትምህርቱ ጎን ለጎን ሌላ ብስራት ይዞ መጥቷል።
አድራሻው ይሄው -> https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEz1L5EX2Ip3StgxBQ
ተመልከቱለት።
ከዚህ ቀደም የነገርኳችሁ የእንግሊዘኛ ቋንቋን በቴሌግራም በቀላል መንገድ የሚያስተምረው ወዳጄ አሁንም ከትምህርቱ ጎን ለጎን ሌላ ብስራት ይዞ መጥቷል።
አድራሻው ይሄው -> https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEz1L5EX2Ip3StgxBQ
ተመልከቱለት።
👍1
መልክአ ኢየሱስ ስፀልይ ፀጉሬን አስቤ ከሳቅ ለጥቂት
አመለጥኩ፡፡ እንዲህ ይላል- ፀሎቱ፡፡
"ሰላም ለሥእርተ ርእስከ ዘሥሙር አብቋሉ፤
ወጽፉቅ ጥቀ ለአርዘ ሊባኖስ አምሳለ ቆጽሉ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ሊቀ ካህናት ዘላዕለ ኩሉ፤
ይጸሐፍ በልሳንየ ለውዳሴከ ፊደሉ፤
ኢይትኃደግ ዲበ ምድር ንባቡ ወቃሉ፡፡"
፦የሚገባው ይገባዋል፡፡ የማይገባው ግን "የግዕዝ ኮሌጅ"
ከፍቼ አስገባዋለሁ፡፡ ቋንቋን እንደ ቋንቋ ለሁሉም፣ የተለያየ
ሃይማኖት ላላቸው ሰዎች ሁሉ የግዕዝን ቋንቋ
እናስተምራለን፡፡ ይህንም ከጀርመን መማር ችያለሁ፡፡
አመለጥኩ፡፡ እንዲህ ይላል- ፀሎቱ፡፡
"ሰላም ለሥእርተ ርእስከ ዘሥሙር አብቋሉ፤
ወጽፉቅ ጥቀ ለአርዘ ሊባኖስ አምሳለ ቆጽሉ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ሊቀ ካህናት ዘላዕለ ኩሉ፤
ይጸሐፍ በልሳንየ ለውዳሴከ ፊደሉ፤
ኢይትኃደግ ዲበ ምድር ንባቡ ወቃሉ፡፡"
፦የሚገባው ይገባዋል፡፡ የማይገባው ግን "የግዕዝ ኮሌጅ"
ከፍቼ አስገባዋለሁ፡፡ ቋንቋን እንደ ቋንቋ ለሁሉም፣ የተለያየ
ሃይማኖት ላላቸው ሰዎች ሁሉ የግዕዝን ቋንቋ
እናስተምራለን፡፡ ይህንም ከጀርመን መማር ችያለሁ፡፡
👍4
ንስር አሞራ እስከ ሰባ ዓመት በሕይዎት የመኖር ጸጋ ተሠጦታል፡፡ ነገር ግን ይህን 70 ዓመት የዕድሜ ፀጋን አጣጥሞ ለመኖር አርባኛ ዓመቱ ላይ በሕይዎቱ ወሳኝ የሚባል ውሳኔን ማሳለፍ ይጠበቅበታል፡፡ ይኸውም ንስሩ አርባኛ ዓመት ዕድሜው ላይ እነዛ እረዥምና እንደልብ የሚተጣጠፉት ጥፍሮቹ እንደ እነጨት ይገራሉ፡፡ ስል የነበረው ማቁርቱም ወደ አንገቱ ይታጠፍና ምግቡን አንድኖ እንዳይዝ ያግደዋል፡፡ የገረጀፉት ላባዎቹም
ከደረቱ ላይ ተጣብቀው የመብረር ስራውን አስቸጋሪ ያደርጉበታል፡፡ በዚህ ወቅት ንስሩ ሁለት ወሳኝ አማራጮች ይጠብቁታል፡፡ አንድም ሞትን አሜን ብሎ መቀበል ወይም ደግሞ አንድ መቶ ሃምሳ ቀናት ሚፈጅን ፈታኝ የለውጥ ሂደት ማካሄድን፡፡ በለውጡ ሂደት ለማለፍ ከወሰነ ቀጣዮችን ተግባራት መፈጸም ይጀምራል፡፡ በመጀመሪያ ንስሩ ከፍ ብሎ ከወጣ ተራራ አለት ላይ ይቀመጥና የታጠፈውን ማንቁርቱንና ጥፍሮቹን ከአለቱ ጋር ደጋግሞ በመምታት ወልቀው እንዲወድቅ ያደርጋል፡፡ የገረረውና የታጠፈውን ማንቁርት እንዲሁም ጥፍሮቹን አውልቆ ከጣለ በኋላ
ከስር የወጣው ሙሽራ ማንቁርትና ጥፍር እስኪጠነክር ድረስ ለቀናቶች ይታገሰዋል፡፡ ማቁርቱና ጥፍሮቹ ከጠነከሩ በኋላ ቀጣይ የሚጠብቀው ተግባር የደረቁትና ከደረቱ ጋር ተጣብቀው ከመብረር ያገዱተን
ላባዎች እየነጨ በማራገፍ በአዲስ እንዲተኩ ማድረግ ነው፡፡ ይህን እልህ አስጨራሽና አንድ
መቶ ሃምሳ ቀናት ወይም አመስት ወራት የፈጀውን የለውጥ ጉዞ ካካሄደ በኋላ ዳግም ውልደቱን የሚያበስር ቀጣይ ሰላሳዎቹን ዓመታትም በትኩስ ኃይል መኖር የሚያስችል ለውጥ አደረገ ማለት ነው፡፡ በዚህ ሁኔታም የዳግም
ውልደቱን በረራ ወደ ሰማይ ተነጥቆ ይጀምራል፡፡ ብዙውን ጊዜ አዳዲስ ክስተቶችን ተገንዝቦና ተላምዶ በለውጡ ተጠቃሚ ለመሆን እልህ አስጨራሹን ለውጥ ሂደትን መታገስ ይጠይቃል፡፡ የቆዩና ያፈጁ አስተሳሰቦችን ከእሳቤ ውስጥ ማስወገድ፡፡ ከቆዩና ኋላ ቀር
ልማዶች እራስን ነፃ ማድረግ አሁን የተፈጠረልንን ጥሩ እድል ለመጠቀም ያስችላል፡፡
@yismakeworku

👍3
ሁለት ነገሮች ይደንቁኛል፡፡ አጥብቀውም ያስገርሙኛል፡፡
"እኔ ወደ እግዚአብሔር የዞርኩት በተግባር ስላዳነኝ ነው፡፡"
"እኔን በሰይጣን ያምናል" የሚል ጽሁፍ እዚሁ ፌዝቡኬ ላይ
ሳነብ ተደነቅኩ፡፡ በእርግጥ የሰይጣንን ምንነት ሳታውቅ
ስለፈጣሪ ማወቅ ከባድ ነው፡፡ ከእርሱ ለመሸሽ ነው ፈጣሪን
የተጠጋነው፡፡ ለዚህም ፈጣሪ የፈጠረውን አምናለሁ፡፡
እንዲምረውም እለምናለሁ፡፡ እናቴ ክርስቶስ ሰምራ
እንደለመነችው፡፡ ፈጣሪ ሰይጣንን እንዲምረው መፀለይ
ደግሞ የሰይጣን አይደለም፡፡
ዛሬ ደግሞ ስታማ ዋልኩ፡፡ እንደገና ከሁለት ዓመታት
በሁዋላ በሥራዬ ምክንያት በመታማቴ ወደስራዬ መለሱኝ፡፡
እስኪሰለቻችሁ እፅፋለሁ፡፡ ገና እፅፋለሁ፡፡
አንዱ የተለመደ ወሬ ነው- የታማሁበት ምክንያት፡፡ ሰርቋል
ነው፡፡ እኔ እንደጥዑም ዜማ እቆጥረዋለሁ ይሄን፡፡
በእርግጥ እኔንም ከእናት ከአባቴ የዘረፍኩ መሆኔን በዚሁ
አጋጣሚ አስታውቃለሁ፡፡ በዚሁ በዛሬው እለት የተላኩልኝን
እና ከፌዝቡክ ሞሽልቄ የዘረፍኳቸውን መልእክቶች
ላስነብባችሁማ፡፡ ሁለቱም በምስል ነው የተላኩልኝ፡፡ እኔን
ለማፅናናት ነው መሰለኝ የተላኩልኝ፡፡ እኔን ለማፅናናት
ያደረጋችሁትን ጥረት እያደነቅኩ፣ እኔ ግን በማንም በስባሳ
ፀሐፊ ሞራሌ እንደማይሰበር በዚሁ አጋጣሚ
አበስራችሁዋለሁ፡፡ እኔን የስድባቸው መክፈቻ ያደረጉኝ
ሰዎች ተዘርዝረው አያልቁም፡፡ የኢትዮጵያ ስነ ፅሁፍ ሲነሳ
እኔን ማስታወስ ግን የተለመደ ተግባራቸው ሆኗል፡፡ እኔን
እየተሳደበ ነው የሚፅፈው፡፡ ገጣሚውም የሚገጥመው፡፡
ለእኔ ፍቅር እስከመቃብርን ከታይታኒክ ጋር አጋጥሞ
እንደሱማ አይደለም ያልኩት ልጅ ሳይሆን አይቀርም ዛሬ
ፌዝቡክ ላይ የሰደበኝ፡፡ "ፍቅር እስከመቃብር ከታይኒክ ጋር
ይመሳሰላል፤ ምክንያቱም፣ ሮዝ ከሰብለ ጋር
ተመሳሰለችብኝ፡፡ ምክንያቱም አባቷ እንደእኛ ፊታውራሪ
በላቸው፡፡ አይደለም እንዴ? በዛብህ ሞላጫ ደሃ ነው፣
ጃክም ሞላጫ ደሃ ነው፡፡ አይደለም እንዴ? የሞቱትስ
ቢሆን? ሮዝን እኮ እንደሰብለ አላመለኮሳትም እንጂ..."
ከዚህ በሁዋላ መስማት አልቻልኩም፡፡ እንደደበረኝ ሲያውቅ
ተነሳ፡፡ በነገራችን ላይ ሀዲስ አለማየሁ ፍቅር እስከ
መቃብርን የጻፉት በ1958 ዓ.ም ነው፡፡ የሚያስገርመው
ደግሞ ታይታኒክ የተሰራው በ1997 ዓ.ም ነው፡፡ ሰባት
አመት ብንቀንስ እንኳ በ1990 መሆኑ ነው፡፡ ነገር ግን
ታይታኒክ የወሰደውን ሽልማት መሸለም ያለበትን ሰው
ድረሱበት፡፡ እኔ ከኢትዮጵያ በመፈጠሬ አምላክን
አመሰግነዋለሁ፡፡ ለዛም ብዙ የምጽፈው ታሪክ አለኝ፡፡
እንኳንም ዳንኩ፡፡ ያተረፈኝ ፈጣሪም እንድፅፍ ነው፡፡
"እኔ ወደ እግዚአብሔር የዞርኩት በተግባር ስላዳነኝ ነው፡፡"
"እኔን በሰይጣን ያምናል" የሚል ጽሁፍ እዚሁ ፌዝቡኬ ላይ
ሳነብ ተደነቅኩ፡፡ በእርግጥ የሰይጣንን ምንነት ሳታውቅ
ስለፈጣሪ ማወቅ ከባድ ነው፡፡ ከእርሱ ለመሸሽ ነው ፈጣሪን
የተጠጋነው፡፡ ለዚህም ፈጣሪ የፈጠረውን አምናለሁ፡፡
እንዲምረውም እለምናለሁ፡፡ እናቴ ክርስቶስ ሰምራ
እንደለመነችው፡፡ ፈጣሪ ሰይጣንን እንዲምረው መፀለይ
ደግሞ የሰይጣን አይደለም፡፡
ዛሬ ደግሞ ስታማ ዋልኩ፡፡ እንደገና ከሁለት ዓመታት
በሁዋላ በሥራዬ ምክንያት በመታማቴ ወደስራዬ መለሱኝ፡፡
እስኪሰለቻችሁ እፅፋለሁ፡፡ ገና እፅፋለሁ፡፡
አንዱ የተለመደ ወሬ ነው- የታማሁበት ምክንያት፡፡ ሰርቋል
ነው፡፡ እኔ እንደጥዑም ዜማ እቆጥረዋለሁ ይሄን፡፡
በእርግጥ እኔንም ከእናት ከአባቴ የዘረፍኩ መሆኔን በዚሁ
አጋጣሚ አስታውቃለሁ፡፡ በዚሁ በዛሬው እለት የተላኩልኝን
እና ከፌዝቡክ ሞሽልቄ የዘረፍኳቸውን መልእክቶች
ላስነብባችሁማ፡፡ ሁለቱም በምስል ነው የተላኩልኝ፡፡ እኔን
ለማፅናናት ነው መሰለኝ የተላኩልኝ፡፡ እኔን ለማፅናናት
ያደረጋችሁትን ጥረት እያደነቅኩ፣ እኔ ግን በማንም በስባሳ
ፀሐፊ ሞራሌ እንደማይሰበር በዚሁ አጋጣሚ
አበስራችሁዋለሁ፡፡ እኔን የስድባቸው መክፈቻ ያደረጉኝ
ሰዎች ተዘርዝረው አያልቁም፡፡ የኢትዮጵያ ስነ ፅሁፍ ሲነሳ
እኔን ማስታወስ ግን የተለመደ ተግባራቸው ሆኗል፡፡ እኔን
እየተሳደበ ነው የሚፅፈው፡፡ ገጣሚውም የሚገጥመው፡፡
ለእኔ ፍቅር እስከመቃብርን ከታይታኒክ ጋር አጋጥሞ
እንደሱማ አይደለም ያልኩት ልጅ ሳይሆን አይቀርም ዛሬ
ፌዝቡክ ላይ የሰደበኝ፡፡ "ፍቅር እስከመቃብር ከታይኒክ ጋር
ይመሳሰላል፤ ምክንያቱም፣ ሮዝ ከሰብለ ጋር
ተመሳሰለችብኝ፡፡ ምክንያቱም አባቷ እንደእኛ ፊታውራሪ
በላቸው፡፡ አይደለም እንዴ? በዛብህ ሞላጫ ደሃ ነው፣
ጃክም ሞላጫ ደሃ ነው፡፡ አይደለም እንዴ? የሞቱትስ
ቢሆን? ሮዝን እኮ እንደሰብለ አላመለኮሳትም እንጂ..."
ከዚህ በሁዋላ መስማት አልቻልኩም፡፡ እንደደበረኝ ሲያውቅ
ተነሳ፡፡ በነገራችን ላይ ሀዲስ አለማየሁ ፍቅር እስከ
መቃብርን የጻፉት በ1958 ዓ.ም ነው፡፡ የሚያስገርመው
ደግሞ ታይታኒክ የተሰራው በ1997 ዓ.ም ነው፡፡ ሰባት
አመት ብንቀንስ እንኳ በ1990 መሆኑ ነው፡፡ ነገር ግን
ታይታኒክ የወሰደውን ሽልማት መሸለም ያለበትን ሰው
ድረሱበት፡፡ እኔ ከኢትዮጵያ በመፈጠሬ አምላክን
አመሰግነዋለሁ፡፡ ለዛም ብዙ የምጽፈው ታሪክ አለኝ፡፡
እንኳንም ዳንኩ፡፡ ያተረፈኝ ፈጣሪም እንድፅፍ ነው፡፡
በዚህም ታገኙኛላችሁ... አብራችሁኝ ሁኑ
follow me http://instagram.com/yismakeworku
follow me http://instagram.com/yismakeworku