ቅሬታ አሰምተዋል!! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች ስራችን እና ደሞዛችን አይመጣጠንም ሲሉ እንዲስተካከልላቸው ጠየቁ፡፡ የባንኩ ሀላፊዎች በበኩላቸው የደሞዝ ጥናቱን ጨርሰን መፅደቁን እየጠበቅን ነው ብለዋል።
#Shager
@Yenetube @Fikerassefa
#Shager
@Yenetube @Fikerassefa
በአከራዮችና ተከራዮች መካከል የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን ያስቀራል ያለውን የቤት አስተዳደር አዋጅ ማዘጋጀቱን የከተማ ልማትና ቤቶች ሚንስቴር ተናገረ
••>በአከራዮችና ተከራዮች መካከል የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን ያስቀራል ያለውን የቤት አስተዳደር አዋጅ ማዘጋጀቱን የከተማ ልማትና ቤቶች ሚንስቴር ተናገረ፡፡ሚንስትሩ ረቂቅ አዋጁን ለሚንስትሮች ምክር ቤት መላኩን ሰምተናል፡፡የከተማ ልማትና ቤቶች ሚንስትሩ አቶ ዣንጥራር አባይ እንደተናገሩት ከሆነ አዋጁ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ቀርቦ ከፀደቀ በኋላ ተግባራዊ ይደረጋል፡፡
••>ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ አዋጁ ከመፅደቁ በፊት ከነዋሪዎች ጋር ውይይት የሚያደርግበት መሆኑን አቶ ዣንጥራር ተናግረዋል፡፡አዋጁ የቤት ልማትና የግብይት ስርዓት እንዲሁም አከራይ ከተከራይ ጋር ሊይዛቸው ስለሚገቡ ውሎች የተካተተበት ነው ብለዋል፡፡ስለቤቶች ደረጃና የኪራይ ክፍያቸው መጠን በአዋጁ ስለመካተቱ የተጠየቁት አቶ ዣንጥራር አከራዮች በፈለጉበት ወቅት ያከራዩትን ቤት ልቀቁ እንዳይሉ የሚከለክል እንጂ የቤቶች የኪራይ ተመንን አያካትትም ብለዋል፡፡

👍1
የቀን ጅቦች ዛሬም አልተለወጡም!!
20 ሽጉጥ እና አንድ መትረየስ ጠመንጃ በህገ-ወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ ሊገባ ሲል ተያዘ፡፡ ሀያዎቹ ሽጉጦችና አንዱ መትረየስ በህገ-ወጥ መንገድ ወደ #አዲስአበባ ሊገቡ ሲሉ ትላንት የተያዙት በኦሮሚያ ክልል ከሰሜን ሸዋ ዞን ደብረፅጌ ከተማ በመኪና ተጭኖ ወደ አዲስ አበባ ሊገባ ሲል መሆኑ ተሰምቷል፡፡ የኦሮሚያ የገጠር ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ አቶ
አዲሱ እንደተናገሩት የጦር መሳሪያዎቹ የተያዙት በፖሊስ ልዩ ክትትል ነው፡፡
ትላንትና በተመሳሳይ 53 ሽጉጥ ከአዲስ አበባ ወደ ሰሜን #ኢትዮጵያ ሲጓጓዝ መያዙ ይታወሳል፡፡

ስለ ኮሮና ቫይረስ የተሳሳቱ መረጃዎች እየተሰራጩ ነውና ተቋማት ግንዛቤ መስጠቱ ላይ ሊበረቱ ይገባል ተባለ፡፡
#Shager FM
@YeneTube @Fikerassefa
#Shager FM
@YeneTube @Fikerassefa
❤1