የቀን ጅቦች ዛሬም አልተለወጡም!!
20 ሽጉጥ እና አንድ መትረየስ ጠመንጃ በህገ-ወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ ሊገባ ሲል ተያዘ፡፡ ሀያዎቹ ሽጉጦችና አንዱ መትረየስ በህገ-ወጥ መንገድ ወደ #አዲስአበባ ሊገቡ ሲሉ ትላንት የተያዙት በኦሮሚያ ክልል ከሰሜን ሸዋ ዞን ደብረፅጌ ከተማ በመኪና ተጭኖ ወደ አዲስ አበባ ሊገባ ሲል መሆኑ ተሰምቷል፡፡ የኦሮሚያ የገጠር ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ አቶ
አዲሱ እንደተናገሩት የጦር መሳሪያዎቹ የተያዙት በፖሊስ ልዩ ክትትል ነው፡፡
ትላንትና በተመሳሳይ 53 ሽጉጥ ከአዲስ አበባ ወደ ሰሜን #ኢትዮጵያ ሲጓጓዝ መያዙ ይታወሳል፡፡
#Shager
@Yenetube @Fikerassefa

በ-#አዲስአበባ ጎዳናዎች እርዳታ ሲጠይቁ የሚታዩ ሶርያውያን በህጋዊነት በስደተኝነት እንዲመዘገቡ ቢጠየቁም አሻፈረኝ ማለታቸው ተሰማ።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
ከ-#አዲስአበባ እስከ #ጅቡቲ የሚዘልቀው የባቡር አገልግሎት ከ2 ቀናት በኋላ ሙሉ ለሙሉ ይቋረጣል፣ መስመሩ በተለይ የባቡር መገልበጥ አደጋ ካጋጠመ በኋላ እስካሁን መጠነኛ አገልግሎት ብቻ እየሰጠ ነው ተብሏል።
ምንጭ:Sheger Radio
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ:Sheger Radio
@YeneTube @FikerAssefa
YeneTube
Photo
#ነዳጅ #አዲስአበባ
#ይህን ያውቃሉ⁉️ በአዲስ አበባ ከሚያዚያ 16 ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በዲጂታል የክፍያ አማራጮች ብቻ ሊደረግ ነው::
ይህንንም ተከትሎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኤግልላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ጋር በመተባበር ያቀረበውን #ነዳጅ የተባለ መተግበርያ በመጠቀም ከ 900 በላይ የሚሆኑ ማደያዎች ላይ የነዳጅ ግብይት መፈፀም የሚያስችል አሰራራር አስተዋውቋል።
የነዳጅ መተግበሪያን በመጠቀም እንዴት መገበያየት ይቻላል❓
✅ በመጀመሪያ የነዳጅ መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ
✅ ሙሉ መረጃዎን በማስገባት መተግበሪያው ላይ ይመዝገቡ ወዲያውኑ የነዳጅ መለያ ቁጥር በ አጭር የጽሁፍ መልዕክት ይደርስዎታል።
✅ በመቀጠል መተግበርያው ላይ የተሽከርካሪዎን የሰሌዳ ቁጥር በማስገባት ተሽከርካሪዎን ይመዝግቡ።
✅ የነዳጅ መለያ ቁጥርዎን በመጠቀም በአቅራቢያዎት ወደሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ከሂሳብ አካውንትዎ ጋር ያስተሳስሩ።
➡️ከዚህ በኋላ ቀጥታ ከሂሳብ አካውንትዎ ግብይት መፈጸም ብቻ!!!!
✅ ነዳጅ ለመቅዳት ማደያ በሚሄዱበት ወቅት የነዳጅ ቀጂ ባለሙያው የሰሌዳ ቁጥርዎን ፣ የሚቀዱትን የነዳጅ መጠን እና የገንዘብ መጠን በ(ነዳጅ ቀጂው)መተግበሪያ ላይ በማስገባት ግብይቱን ያስጀምራል
✅ ወዲያውኑ በሚደርስዎት የአጭር የፅሁፍ መልዕክት የሚቀዱትን የነዳጅ መጠን እና የገንዘብ መጠን ትክክል መሆኑን በማረጋገጥ የሚስጥር ቁጥሩን(OTP) ለነዳጅ ቀጂ ባለሙያው በመንገር ግብይቱን ያጠናቅቁ።
➡️ነዳጅን ለየት የሚያደርገው
✴️አንድ ጊዜ ብቻ ከሂሳብ አካውንትዎ ጋር በማስተሳሰር ቀጥታ ከአካውንትዎ የነዳጅ ግብይት የሚፈጽሙበት መሆኑ!
✴️በአቅራቢያዎ ያሉ ነዳጅ ማደያዎችን እንዲሁም ነዳጅ መኖሩን እና አለመኖሩን አረጋግጠው መሄድ የሚያስችሎትን አማራጭ ይዞ መምጣቱ!
✴️አንዴ በመተግበሪያው ላይ ከተመዘገቡ በኋላ የስማርት ስልክ አለማስፈለጉ!
➡️መተግበሪያውን ለማውረድ ?
ፕላይ ስቶር:https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.nedaj
አፕስቶር : https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926
አሰራሩ በሀገሪቱ በሚገኙ ሁሉም ማደያዎች ማከናወን ይቻላል::

Forwarded from YeneTube