YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
📢 በሐዋሳ እና በድሬዳዋ ለምትገኙ ወጣቶች በሙሉ!

የመስራት የወጣቶች መማክርት ቡድን (M-YAG) አባል በመሆን ለለውጥ ድምጽ ሁኑ!

M-YAG ከቡድን በላይ ነው፤ በመስራት ፕሮግራም ውስጥ የወጣቶችን ድምጽ ለማሰማት የተዘጋጀ እንቅስቃሴ ነው።
ከ 15 እስከ 35 እድሜ የሆኑ ለመምራት፣ ለማነሳሳት እና በማህበረሰቦቻቸው ላይ አዎንታዊ ተፅዕኖ ለማሳደር ዝግጁ የሆኑ ወጣቶችን እየፈለግን ነው።
በM-YAG በኩል በዋጋ ሊተመን የማይችል የግል እና ሙያዊ ክህሎቶችን ታገኛላችሁ፣ ጠንካራ አመራር ላይ ቁርጠኛ የሆነ ቡድን አካል ትሆናላችሁ።

ተጽዕኖ ለማሳደር ዝግጁ ከሆናችሁ እዚህ ተመዝገቡ፥ https://forms.gle/pd3JLtHM1u1fDD4D6

#MYAG #Mesirat #መስራት #Hawassa #ሐዋሳ #DireDawa #ድሬዳዋ
👍9