#Diredawa
ባሳለፍነው ሳምንት በኦሮሚያ በድሬዳዋ እና በሐረር በተፈጠረው ሁከት ከተሳተፉት ውስጥ ከ400 በላይ ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል።
በሁከቱም የ78 ሰዎች ህይወት መጥፋቱ ተገልጿል።
የጠቅላይ ሚንስቴር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በዚህ ጉዳይ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።
በሶስቱ ክልሎች ጥቅምት 11 በተፈጠረው ሁከት ከተሳተፉት ውስጥ 407 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አቶ ንጉሱ ገልጸዋል።
በዚህ ግጭት ሳቢያም የ78 ዜጎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል።
በወቅቱ በግጭቱ ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት ለመቀነስ የፀጥታ መዋቅሩ ከህብረተሰቡ ጋር ሆኖ በሙሉ አቅሙ መስራቱም ተገልጿል።
ግችቱን ለማርገብ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባ ገዳዎች ወጣቶች እና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ላደረጉት አስተዋፀኦ መንግስት ምስጋናውን አቀርቧል።
በሀገሪቱ ባለፈው አንድ ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ በተፈጠሩ ተመሳሳይ ግጭቶች ከተጠረጠሩት 3 ሺህ 221 ግለሰቦች መካከል ከ2 ሺህ በላይ የሚሆኑት በህግ ቁጥጥር ስር ውለዋልም ብለዋል።
Via:- ethio Fm
@Yenetube @Fikerassefa

ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ ድሬደዋ ከተማ ሰላም አለመሆኗን የተለያዩ የሚዲያ አውታሮች መዘገባቸው የሚታወስ ነው።
ይህ ሁሉ ሲሆን ድሬደዋ ዩንቨርስቲ የተለየ ችግር ባይኖርም ተማሪዎች ግን ከፍተኛ ስጋት ውስጥ እንደነበሩ ለየኔቲዩብ በተደጋጋሚ ሲናገሩ ነበር።
ዛሬ ግን አንድ የድሬዳዋ ዩንቨርስቲ ተማሪ ከፎቅ ወድቆ ሞተ የሚል ዜና ዩንቨርስቲው በፌስቡክ ገጹ ይፋ ማድረጉን ተከትሎ ተማሪዎች ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መግባታቸውን ነግረውናል።
ከዚው ጋር በተያያዘ የዩንቨርስቲው ተማሪዎች ከግቢው ለቀን እንወጣለን ቢሉም ዩንቨርስቲው መከልከሉን ተከትሎ በፎቶው እንደምንመለከተው ተማሪዎች በአጥር እየዘለሉ ከጊቢ እየወጡ ነው።

📢 በሐዋሳ እና በድሬዳዋ ለምትገኙ ወጣቶች በሙሉ!
የመስራት የወጣቶች መማክርት ቡድን (M-YAG) አባል በመሆን ለለውጥ ድምጽ ሁኑ!
M-YAG ከቡድን በላይ ነው፤ በመስራት ፕሮግራም ውስጥ የወጣቶችን ድምጽ ለማሰማት የተዘጋጀ እንቅስቃሴ ነው።
ከ 15 እስከ 35 እድሜ የሆኑ ለመምራት፣ ለማነሳሳት እና በማህበረሰቦቻቸው ላይ አዎንታዊ ተፅዕኖ ለማሳደር ዝግጁ የሆኑ ወጣቶችን እየፈለግን ነው።
በM-YAG በኩል በዋጋ ሊተመን የማይችል የግል እና ሙያዊ ክህሎቶችን ታገኛላችሁ፣ ጠንካራ አመራር ላይ ቁርጠኛ የሆነ ቡድን አካል ትሆናላችሁ።
ተጽዕኖ ለማሳደር ዝግጁ ከሆናችሁ እዚህ ተመዝገቡ፥ https://forms.gle/pd3JLtHM1u1fDD4D6
#MYAG #Mesirat #መስራት #Hawassa #ሐዋሳ #DireDawa #ድሬዳዋ

👍9