#ከሁለት ሳምንታት በፊት በአዲስ አበባ ውስጥ በፖሊስ ተይዘው የታሰሩት የአዲስ አበባ ወጣቶች #ይፈቱ #FreeAddisAbabaYouth የሚል ሃሽታግ ያለው የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዘመቻ #ለሦስት ቀን እየተገካሄደ መሆኑን በትዊተርና በፌስቡክ የሚተላለፉ መልዕክቶች ያሳያሉ።
ወጣቶቹ ያላግባብ መታሠራቸውን የሚያመለክቱት የዘመቻው ተሳታፊዎች በቶሎ ፍትህ እንዲያገኙ አስተያየታቸውን እየገለጹ ነው።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በከተማይቱ በተቀሰቀሰዉ ግጭት «እጃቸው አለ » ያላቸዉን ከ1,200 በላይ ወጣቶች ጦላይ ወደሚገኘዉ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ጣቢያ ለሕንፀት #መወሰዳቸውን በግዜዉ ኮሚሽነር #ደግፌ ባዲ መግለፃቸዉ ይታወሳል።
@yenetube @mycase27

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ የተፈፀመውን አፈና በይፋ በማውገዝ መግለጫ የሰጠ ብቸኛ ድርጅት ሆኗል! ሌሎቹም ከአብን ሊማሩ ይገባል።
#FreeAddisAbabaYouth
መግለጫውን እንደ ሚከተለሁ እናቀርባለን⬇️⬇️
#FreeAddisAbabaYouth
መግለጫውን እንደ ሚከተለሁ እናቀርባለን⬇️⬇️