#ከሁለት ሳምንታት በፊት በአዲስ አበባ ውስጥ በፖሊስ ተይዘው የታሰሩት የአዲስ አበባ ወጣቶች #ይፈቱ #FreeAddisAbabaYouth የሚል ሃሽታግ ያለው የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዘመቻ #ለሦስት ቀን እየተገካሄደ መሆኑን በትዊተርና በፌስቡክ የሚተላለፉ መልዕክቶች ያሳያሉ።
ወጣቶቹ ያላግባብ መታሠራቸውን የሚያመለክቱት የዘመቻው ተሳታፊዎች በቶሎ ፍትህ እንዲያገኙ አስተያየታቸውን እየገለጹ ነው።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በከተማይቱ በተቀሰቀሰዉ ግጭት «እጃቸው አለ » ያላቸዉን ከ1,200 በላይ ወጣቶች ጦላይ ወደሚገኘዉ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ጣቢያ ለሕንፀት #መወሰዳቸውን በግዜዉ ኮሚሽነር #ደግፌ ባዲ መግለፃቸዉ ይታወሳል።
@yenetube @mycase27

በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ገበያ በህግ አስከባሪዎች እና በገበያተኞች መካከል መካከል በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል።
የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ መከሰቱን ተከትሎ የአትክልት ተራ ወደ ጃንሜዳ መቀየሩ ይታወሳል።
ዛሬ ረፋድም በጃንሜዳ አትክልት ለሸማቾች በመሸጥ ላይ እያሉ ደንብ አስከባሪዎች ሻጮቹን ለማስነሳት በሚሞክሩበት ወቅት በተፈጠረ አለመግባባት #ከሁለት_በላይ_ሰዎች ሲሞቱ በርካታ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች መኖራቸውንም ኢትዮ ኤፍ ኤም በስፍራው ከነበሩ የአይን እማኞች አረጋግጫለው ብሏል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ እስካሁን በጉዳዩ ዙሪያ ያለው ነገር የለም።
Via:- Ethio FM
@Yenetube @Fikerassefa

የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጭንቅላት ቀዶ ህክምና ያለ ሪፈር እንደሚያስተናግድ ገለጸ።
የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለማህበረሰቡ ያለ ሪፈር የጭንቅላት ቀዶ ህክምና እየሰጠ መሆኑን የሆስፒታሉ የጭንቅላት ቀዶ ህክምና ክፍል አስታውቋል።
የክፍሉ ሀላፊ ዶ/ር አብዲ ኤርሜሎ እንደገለጹት የህጻናት ጭንቅላት ቀዶ ህክምና ብቻ ላይ ይሰጥ የነበረው አገልግሎት የአዋቂዎችንም የህክምና አገልግሎት ጨምሮ እየተሰጠ ይገኛል።
በህጻናት የህክምና አገልግሎት በኩል የሃይድሮሴፋለስ (የጭንቅላት ውሃ መቋጠር) ህመም ህክምና ፣ የኤምኤንሲ ቀዶ ህክምና፣ በአከርካሪ ላይ የሚወጡ ዕጢዎች ህክምና እና ከወሊድ ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ የተለያዩ የጭንቅላት ችግሮች ህክምና የሚሰጥባቸው ናቸው።
በአዋቂዎች ህክምና ደግሞ የአንጎልና አከርካሪ ዕጢዎች፣ የዲስክ መንሸራተት ከአደጋ ጋር በተገናኘ የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ ህክምናዎች እየተሰጡ እንደሚገኙ ዶ/ር አብዲ ተናግረዋል።
#ከሁለት_ወር በፊት የኢንዶስኮፒክ ቀዶ ህክምና መጀመሩ በተለይ ለህጻናት የሚደረገውን ህክምና በማሻሻል የጭንቅላት ውሃ መቋጠርን ለማከም ከጭንቅላት ወደ ሆድ የሚሄድ ቱቦ (vp shunt) በመጠቀም ይሰጥ የነበረውን ህክምና የጎንዮሽ ጉዳቶች በኢንዶስኮፒክ ሰርጀሪ ማስቀረት እንደተቻለም ገልጸዋል።
የህክምና አገልግሎቱ በሳምንት አምስት ቀን እየተሰጠ በወር ከ50 እስከ 60 ቀዶ ህክምናዎች እየተሰሩ የሚገኙ ሲሆን በቀጣይ የሲአር ማሽን ግዢ ተጠናቆ ወደ ስራ ሲገባ ደግሞ የአከርካሪ አጥንት ስብራት ህክምናን ጨምሮ ሌሎች ተጨማሪ አገልግሎቶች በሰፊው እንደሚሰጡ ዶክተሩ ተናግረዋል።
በሆስፒታሉ የጭንቅላት ቀዶ ህክምና በከፍተኛ ደረጃ እንዲሰጥ የሆስፒታሉ የማኔጅመንት አባላት ላደረጉት ከፍተኛ ጥረት ሊመሰገኑ ይገባቸዋል ያሉት ዶክተሩ ህብረተሰቡም የህክምና አገልግሎቶቹን ያለ ሪፈር እንደሚሰጡ አውቆ ህክምና ማግኘት እንደሚችል መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።