‼️‼️#ሰበር ዜና‼️‼️
#ፌደራል ፖሊስ ከ24 በላይ ባለስልጣናትን በቁጥጥር ስር አዋለ
ፌደራል ፖሊስ በተለያዩ ከባድ የሙስና ወንጅሎች የተጠረጠሩ የመንግስት ባለስልጣኖችን ከትላንትና ጀምሮ በቁጥጥር ስር ማዋል ጀመረ፡፡ እስካሁንም ከ24 በላይ በተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊነት ላይ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ምንጮች ለአዲስ ማለዳ አረጋግጠዋል፡፡
ከ3ወራት በላይ በፈጀው ምርመራ በተለይም የመድሃኒት ግዢ፣ የመንገድ ግንባታና የተለያዩ የኮንስትራክሽን ስራዎች እንዲሁም ከሌሎች ከተለያዩ ዘርፎች በቁጥጥር ስር የዋሉ ሰዎች መኖራቸውም ጭምር ተረጋግጧል፡፡ በጉዳዩ ላይ ጠቅላይ አቃቤ ህጉ ብርሃኑ ፀጋዬም ዛሬ ከሰአት በኋላ ጋዜጣዊ መግለጫ እነደሚሰጡ ይጠበቃል፡፡
ምንጭ: አዲስ ማለዳ
@YeneTube @FikerAssefa