#ጥንቃቄ በቲውተር እና በፌስቡክ ላይ የተሳሳተ መረጃዎችን በመልቀቅ የተጠመዱ የውሸት ገፅ አንዱ ይሄ ነው አምሓራ ብሄራዊ ንቅናቄ ብለው የውሸት መረጃዎችን በመልቀቅ ላይ ናቸው።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
#ጥንቃቄ ይተላለፍ ለማህበረሰባችን
ዛሬ በደ/ም/ሸዋ ጎሮ ውስጥ አዳሚ ቀበሌ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ከብት በመጠበቅ ላይ የነበረ ታዳጊ አካባቢው ባለ ከግልገል ጊቤ ወደ ወሊሶ በሚመጣ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ የብረት ምሰሶ ላይ በመውጣቱ ገመዱጋ ሳይደርስ የነበረው ከፍተኛ ሀይልና ስበት የለበሰውን ልብስ አቃጥሎ ጨርሶ በሰውነቱ ላይም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት በህዝብ ትብብርና በተለያዩ ቦታዎች በመደወል እንዲጠፋ ተደርጎ ህይወቱ ሊተርፍ ችሏል፡፡
እናም የቻናላችን አባላቶች ከእንደዚህ አይነት ተግባር እራሳችንን ጠብቀን ሰውንም እናትርፋ።
ፎቶ ደርሶን ነበር ነገር ግን አስፋላጊ ስላልሆነ ትተነዋል።
@Yenetube @Fikerassefa

ሰላም ጤናይስጥልኝ የኔቲዩብ እንዴት ናችሁ ሰላም ናችሁች? ጤናችሁ ይብዛ ለምታደርሱን ፋጣን መልክቶች ከልብ አመሰግናለ።
#ጥንቃቄ
ዛሬ ማካፍላችሁ በኔ የደረሰ በሰው እንዳይደርስ ነው። እናም ከቴሌግራም ላይ የሆነ Application አውርጄ ስከፍተው ካርድ ወደ ማላቀው ሰው ላከብኝ እንዴት ብዬ ቴሌ ደውዬ ስጠይቅ እራስህ ፋልገህ ነው የላከው አሉኝ እና ከቴሌግራም ላይ አላስፍላጊ Application ከማርውረድ ተቆጠቡ።
በዚህ ተግባር ላይ ምትሳተፉ ሰዎች ሰውኛ ካልሆነ ተግባራችሁ ተቆጠቡ።
©Ame

ወደ ቻይና የሚሄዱ ዜጎች #ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው ተነገረ።
ከኢትዮጵያ ወደ ቻይና የሚጓዙ ኢትዮጵያውያን ከተለያዩ ሰዎች በአደራ እንዲያደርሱላቸው የሚሰጣቸው የታሸገ ነገር ይዘው ከመሄድ #ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሚኒስቴሩ ቃለአቀባይ እንደተናገሩት አንድ አንድ አካላት በማርና መሰል በመሸፈንና በማሸግ አንደዛዥ እፆችን ለመላክ የሚንቀሳቀሱ በመኖራቸው ተጓዦች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲሁም
ምንነቱ ያልታወቀ #የታሸገ ነገር መቀበል የላቸውም። ቃለአቀባዩ አክለውም "ለትምህርት እድል ወደ ቻይና ሀገር እንልካለን" ከሚሉ ህገወጥ ሰዎች ህብረተሰቡ ራሱን መጠበቅ እንዳለበት አሳስበዋል።
ምንጭ: ኢ.ፕ.ድ
@YENETUBE @FIKERASSEFA

ከባድ ዝናብ በመጪዎቹ 48 ሰዐት ውስጥ በኢትዮጵያ እና በሱማልያ እንደሚከሰት BBC Africa አስነብቧል።
የየኔቲዩብ አባላት እራሳችሁ ከዚህ ከባድ ዝናብ እንድትከላከሉ ይረዳችሁ ዘንድ የት አከባቢ ዝናቡ እንደሚዘንብ የሜትሮሎጂ ባለሞያዎችን አናግረን የምንናሳውቃችሁ ይሆናል።
እስከዚያው አስፈላጊውን ጥንቃቄ አድርጉ!!

ባህር ዳር ዩንቨርስቲ በተደጋጋሚ የተላኩ መረጃዎች #ጥንቃቄ ይደረግ:-
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ምንም እንኳን ለማንኛውም ተማሪ ከግቢ መውጣትም ሆነ መግባት ፈፅሞ የተከለከለ ቢሆንም አሁንም ድረስ ተማሪዎች ከግቢ በአጥር እየዘለሉ እየወጡ እና ተመልሰው እየገቡ እንደሚገኙ ተነግሮናል።
ከግቢ እንዳይወጡ ተከልክለው የተቀመጡ ተማሪዎች ላይ በአንዳንድ ተማሪዎች ምክንያት በሽታ ከውጭ ይዘው ዩኒቨርሲቲውን በሙሉ ሊበክሉ ስለሚችል የግቢ አስተዳደር በግቢው ቅጥር ዙርያ ከፍተኛ ቁጥጥር ጥበቃ ከዚህም በተጨማሪ አስተማሪ እርምጃ ሊወስድ ይገባዋል።
ከዚህም ሌላ የግቢው አስተዳደር አሁንም ቢሆን በሩን ዘግቶት በግቢው ውስጥ ያለው ጥንቃቄ ግን በጣም አሳዛኝ ነው።
ለዚህም ዋነኛው ምክንያት በግቢው ውስጥ ያለው የምግብ ቤት እጥረት ሲሆን ተማሪዎች አሁንም ምግብ ለመግዛት ተፋፍገው እየተገፋፉ የሚህገኙበት ሁኔታ መኖሩ ነው።
ተጨማሪ የምግብ ቤት ሊከፈት እንዲሁም ያለው ላውንጅ በስነ ስርዓት አገግሎት ሊሰጥ እንደሚገባ ተማሪዎች ጠቁመዋል።
@Yenetube @FikerAssefa

የፊት ጭንብል፡ እጥረት፣ ሕገ ወጥ፣ ጥራቱን ያልጠበቀ በመሰራጨት ላይ ነው #ጥንቃቄ
የቻይና ባለስልጣናት ደረጃቸውን ያልጠበቁ ያሏቸውን 89 ሚሊዮን የፊት ጭንብሎችን መያዛቸውን አስታወቁ። ቻይና ወደ ውጪ የምተላካቸው ጭንብሎች ደረጃቸውን የጠበቁ አይደሉም እየተባለች ስትከሰስ ቆይታለች። የፈረንሳይ ፖሊስ ደግሞ በጥቁር ገበያ ሊሸጡ የነበሩ 140 ሺህ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብሎችን መያዙን አስታወቋል። ፖሊስ ይህንን ከፍተኛ ቁጥር ያላውን ጭምብል የያዘው በዋና ከተማዋ ፓሪስ ሰሜናዊ ክፍል በሚገኘው ሴን ዴኒ በተባለ ስፍራ አንድ ነጋዴ ከመኪና ላይ ሲያራግፍ ነው።
Via:- BBC

#ጥንቃቄ ከሰሞኑ በማረሚያ ቤት ህይወቱ ያለፈው ግብፃዊ ፊልም ሰሪ ሼዲ ሃባሽ አሟሟት በስህተት ‘ሳኒታይዘር’ ጠጥቶ መሆኑን የግብፅ ባለስልጣናት አስታውቀዋል።
የግብፅ ፕሬዚዳንት ላይ ተሳልቀሃል ተብሎ ለእስር የበቃው የ24 አመቱ ሼዲ ሃባሽ በመዲናዋ ካይሮ በሚገኝ ማረሚያ ቤት የእጅ ንፅህና መጠበቂያ (ሃንድ ሳኒታይዘር) ጠጥቶ እንደሞተ የሃገሪቱ አቃቤ ህግ አስታውቋል።
‘ሃንድ ሳኒታይዘር’ የጠጣውም ከውሃ ጋር ተመሳሳስሎበት ነው ተብሏል።
‘ሃሰተኛ መረጃዎችን በመንዛት’ እንዲሁም ‘ ህገወጥ የሆነ ድርጅት አባል’ በሚሉ ውንጀላዎች ክስ ሳይቀርብበት ለሁለት አመታት በእስር ላይ ነበር።
ሼዲ ለእስር የበቃው በግዞት ያለውን የግብፅ ሙዚቀኛ ራሚ ኤሳም ‘’ባላሃ’ የተሰኘውን የሙዚቃ ቪዲዮውን መስራቱን ተከትሎ ነው።
‘ባላሃ’ የሚለው ቃል በከተሜ ቋንቋ ‘ውሸታም’ ማለት ሲሆን፤ በሙዚቃ ቪዲዮውም ላይ ይህንን እንዲወክል የተሰጠ አንድ ገፀ ባሕርይ ተካቷል።
የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፋታህ አልሲሲ ተቃዋሚዎችም ‘ባላሃ’ የተሰኘውን ገፀ-ባህርይ ለሳቸው ማዋላቸውን ተከትሎ ነው ለእስር የተዳረገው።