YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
- #ግብፅ ዛሬ 169 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን አግኝታለች፣ 12 ሰዎች ደግሞ የሞቱ ሲሆን በሀገሪቱ በአጠቃላይ በቫይረሱ ምክንያት የሞቱት ቁጥር 276 ደርሷል።

- #ጅቡቲም ዛሬ 28 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን እንዳገኘች ሆርን ዲፕሎማት ዘግቧል፡፡

- #ኬንያ ደሞ 7 ተጨማሪ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን በማግኘቷ በቫይረሱ የተያዙት ሰዎች ቁጥር ከ300 እንዳለፈ የሀገሪቱ ዜና አውታሮች ዘግበዋል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa