YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ሚድሮክ ኢትዮጵያ የሼክ ሞሃመድ አላሙዲን መፈታት አስመልክቶ ለሠራተኞቹ የደመወዝ ጭማሪ አድርጓል፤ ዕዳ ላለባቸውም #ዕዳ ሰርዟል፡፡

ለኢትዮጰያ ዐይን ባንክ ደሞ 250 ሺህ ብር መለገሱን የገለጸ ሲሆን የሚደሮክ ፕሮጄክቶች በሚገኙባቸው አካባቢዎች ለሚገኙ የተመረጡ #ትምህርት ቤቶችም እንዲሁ 1 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጌያለሁ ብሏል፡፡

የሚድሮክ ንብረት በሆነው #ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ተማሪዎችም #ላንድ_ወሰነ ትምህርት በነጻ እንዲማሩ ፈቅዶላቸዋል፡፡

ምንጭ:- ዋዜማ
@YeneTube @Fikerassefa