YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#የአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ከጥቅምት 1-3 ብሎ የመግቢያ ቀን ቢያስቀምጥም ትምህርት ሚኒስቴር እንዲያራዝም በድጋሚ በማስታወቁ ላልተወሰነ #መራዘሙን ገልጷል።

ምንጭ:-ከዩኒቨርሰቲው ኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን
@YeneTube @Fikerassefa
#ከአዲስ አበባ ቀጥሎ ከፍተኛ #የግንቦት 7 ደጋፊዎች እንዳሉባት የምትታመነው #የአርባ ምንጭ ከተማ የንቅናቄውን ከፍተኛ አመራሮች ለመቀበል ሽር ጉድ ማለት ጀምራለች፡፡

እንደተለመደው 03 ቀበሌን የስበት ማዕከሉ ያደረገው "የህብረ-ብሄራዊው የፖለቲካ ድርጅት" አቀባበል ቅድመ ዝግጅት ከወዲሁ ጀምሯል፡፡

©GMN
@YeneTube @Fikerassefa
#Share አድርጉ🙏

አርባ ምንጭ ተማሪዎች እርዳታችሁ ከምጊዜውም በላይ ያስፈልገናል‼️

ለወገን ደራሽ ወገን ነዉ፡፡
#የአርባ_ምንጭ_ዩኒቨርሲቲ በጎ አድራጎት ክበብ በጌዴኦ ዞን ለሚገኙ የተፈናቀሉት ወገኖች ገቢ ማሰባሰቢያ ከዛሬ ከ10/07/2011 ጀምሮ(የስጋ አቅርቦት) ለማስቀረት #ዛሬ_የፒቲሽን ማሰባሰብ ስራ ጀምራል፡፡ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችም ለዚህ በጎ ተግባር የተለመደውን ትብብራቸውን ታድግሎን ዘንድ እንጠይቃለን።

ሲሉ የክበብ አባላት ጠይቀዋል።
@YeneTube @FikerAssefa