YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ አዲስና መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም Intership ሪፓርተር የሚቀርብበት ቀን #መራዘሙን ዛሬ ባወጣሁ ማስታወቂያ ገልጷል።
@YeneTube @Fikerassefa
#የአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ከጥቅምት 1-3 ብሎ የመግቢያ ቀን ቢያስቀምጥም ትምህርት ሚኒስቴር እንዲያራዝም በድጋሚ በማስታወቁ ላልተወሰነ #መራዘሙን ገልጷል።

ምንጭ:-ከዩኒቨርሰቲው ኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን
@YeneTube @Fikerassefa