YeneTube
116K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.91K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እና ለአዲሲቷ #ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ሊቀ-መንበር የሆኑት #ኦባንግ ሜቶ ወደ ኢትዮጵያ ለመጓዝ ዝግጅት ላይ መሆናቸውን #አስታወቁ

#ኦባንግ በግል #የፌስቡክ ገፃቸው በጻፏት አጠር ያለች ፅሁፍ ከባልደረቦቻቸው ጋር ወደ ኢትዮጵያ እንደሚጓዙ አሳውቀዋል።

በኢትዮጵያ በርካታ #አስደሳች ዜና እንደሚሰማ የገለጹት ኦባንግ በርካታ ፈተናዎች መኖራቸውንም ጠቁመዋል።

ኦባንግ ሜቶ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ የሚፈፀሙ የሰብዓዊ ጥሰቶች አሳሳቢ ደረጃዎች ላይ መድረሳቸውን ገልጸው ለቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ #ኦባማ ደብዳቤ ፅፈው ነበር።

በተለያዩ ዓለም አቀፍ መድረኮች እየተገኙ የኢትዮጵያ መንግሥትን የሚሞግቱ ንግግሮች በማድረግም ይታወቃሉ።

ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ለረዥም ዓመታት በውጭ አገራት ይኖሩ የነበሩ የለውጥ አቀንቃኞች፣ #የሰብዓዊ መብት #ተሟጋቾች#የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፣ እና ጋዜጠኞች ወደ ኢትዮጵያ #በመመለስ ላይ ይገኛሉ።
©DW
@yenetube @mycase27
#የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ አዲስ አበባ ገቡ

ኦባንግ ሜቶን ጨምሮ 15 አባላትን የያዘ የአዲስቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ አዲስ አበባ ገባ፡፡
©fbc
@YeneTube @mycase27
#የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እና አርቲስት ታማኝ በየነ እና የኡስታዝ #አቡበከር አቀባበል #በደሴ
ፎቶ፡- በአብዱ ሙሃመድ
@yenetube @mycase27