#ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል በአዲስ አበባ በሺዎች
#የሚቆጠሩ መታሰራቸውን አወገዘ።
ከመስከረም 2፤ እስከ መስከረም 7፤ 2011 ዓም ድረስ በአዲስ አበባ በታየው ግርግር እና ሥርዓት አልበኝነት ሰበብ ፖሊስ ያካሄደው እስራት በኢትዮጵያ ካለፉት ጥቂት ወራት ወዲህ
#በሰብዓዊ መብት አያያዝ አኳያ የተገኘውን መልካም ውጤት ስጋት ላይ እንደጣለው የአምነስቲ ባልደረባ ለDW ገልጸዋል።
ምንጭ ፦ DW
@yenetube @mycase27