YeneTube
@yenetube
119K
subscribers
31.3K
photos
484
videos
79
files
3.86K
links
መረጃዎችን ለመላክ
@Fikerassefa
Download Telegram
Join
YeneTube
119K subscribers
YeneTube
#በአማራና
ትግራይ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠሩ ግጭቶችን ለመፍታት የፌደራሉ መንግስት ጣልቃ እንዲገባ የአማራ ክልል
#መንግስት
ጠየቀ።
ግጭቱ ለግዜው በአንድ አካባቢ ብቻ የተፈፀመ ይሁን እንጂ ወደተለያዩ አካባቢዎች የመዛማት ዕድል ስላለው ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ብሏል
#ክልሉ
ምንጭ ፦ ዋዜማ ራዲዮ
@yenetube
@mycase27