YeneTube
117K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.91K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ጥቂት የሠራዊት አባላት ወደ ቤተ መንግስት እንዲሄዱ ከጀርባ በመሆን ሲያነሳሱ የነበሩ አካላት #በቁጥጥር ስር እየዋሉ መሆኑን የኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሰዓረ መኮንን አስታወቁ።

በአሁኑ ወቅም ከዚህ ህገ ወጥ ተግባር ጀርባ በመሆን #በዋና ተዋናይነት ሲሳተፉ፣ ሲያስተባብሩ እና ሲያነሳሱ የነበሩ አካላትን በቁጥጥር ስር እየዋሉ መሆኑንም ጠቁመዋል።

በቁጥጥር ስር እየዋሉ ያሉ አካላትም #ከከፍተኛ የጦር አመራር ደረጃ ጀምሮ እስከ #ግልሰብ መሆኑንም ነው ጀነራል ሰዓረ መኮንን ያስታወቁት።

ከዛሬው መግለጫ ላይ የተወሰደ
@YeneTube @Fikerassefa