YeneTube
119K subscribers
31.4K photos
484 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
በመጭው አመት የሚደረገው አገር አቀፍ #ምርጫ ያለው ጊዜ ከ2 አመት ያነሰ በመሆኑ መራዘም እንደሚኖርበትና ይህንንም ከመንግስት ከፍተኛ ሀላፊዎች ጋር መወያየታቸውን የግንቦት 7 የፖለቲካ ጉዳዮች ሃላፊ አቶ #እሸቱ_ማዴቦ ለኢትዮጵያን #ሄራልድ ተናግረዋል።
@YeneTube @Fikerassefa