YeneTube
@yenetube
119K
subscribers
31.3K
photos
483
videos
79
files
3.85K
links
መረጃዎችን ለመላክ
@Fikerassefa
Download Telegram
Join
YeneTube
119K subscribers
YeneTube
በመጭው አመት የሚደረገው አገር አቀፍ
#ምርጫ
ያለው ጊዜ ከ2 አመት ያነሰ በመሆኑ መራዘም እንደሚኖርበትና ይህንንም ከመንግስት ከፍተኛ ሀላፊዎች ጋር መወያየታቸውን የግንቦት 7 የፖለቲካ ጉዳዮች ሃላፊ አቶ
#እሸቱ_ማዴቦ
ለኢትዮጵያን
#ሄራልድ
ተናግረዋል።
@YeneTube
@Fikerassefa
YeneTube
ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ በዘንድሮው ጠቅላላ
#ምርጫ
ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ለክልል ምክር ቤቶች የሚያቀርባቸውን ዕጩዎች ለመለየት የቅድመ ዕጩ ምዝገባ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ፓርቲው የተወዳዳሪዎች ምልመላ መመሪያውንም ይፋ አድርጓል።
Via Ethiopia Election
@YeneTube
@FikerAssefa