YeneTube
@yenetube
119K
subscribers
31.3K
photos
483
videos
79
files
3.85K
links
መረጃዎችን ለመላክ
@Fikerassefa
Download Telegram
Join
YeneTube
119K subscribers
YeneTube
⬆️
⬆️
የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራራች አዲስ አበባ ገቡ
የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች ፕሮፌሰር
#ብርሃኑ
ነጋና አቶ
#አንዳርጋቸው
ፅጌ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ከእነርሱ በተጨማሪ
#ከ250
በላይ የድርጅቱ አባላት ከደቂቃዎች በኋላ አዲስ አበባ
#እንደሚገቡ
ነው የተገለፀው።
#በአዲስ
አበባ ስታዲየምም ደማቅ አቀባበል እንደሚደረግላቸው ተገልጿል።
@yenetube
@mycase27