📌የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎችን የዋስትና መብት የተቃወመው ፌደራል ፖሊስ ይግባኙን ከትናንት ከሰዓት ጀምሮ ከፍተኛ እና ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወስዶ ውድቅ ቢደረግበትም ዛሬ በሰበበር ሰሚ የዋስትና መብታቸውን እስከ #አርብ መስከረም 18 አሳግዶታል።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
በአቶ #ገዱ_አንዳርጋቸው የመሸኛ መርሐግብር ለመታደም #አርብ ከሰዐት በኅላ ወደ ባህርዳር ያቀኑት ጠ/ሚንስትር #አብይ_አህመድ ዛሬ ማለዳ ወደ አዲስ አበባ #ተመልሰዋል። ጠ/ሚንስትሩ በትናንትው ዕለት ከአዴፓ መሪዎች ጋር ሙሉ ቀን የፈጀ ውይይት አድርገዋል።
-ELU
@YeneTube @Fikerassefa
-ELU
@YeneTube @Fikerassefa