YeneTube
117K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.9K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ሀይ ሠላም የኔቲዩብ.... የሀረር ከተማ የደረቅ ቁሻሻ አወጋገድ ችግር አሁንም መፍትሔ አላገኘም በዛሬው እለትም ከከተማው ቆሻሻ ጭነው የሄዱ ሁለት የመዘጋጃ ቤት መኪኖች በአካባቢው ወጣቶች አትደፉም ተብለው ዳግም የያዙትን ቆሻሻ ጭነው ወደ ሀረር #ተመልሰዋል፡፡ በአሁኑ ወቅትም በክልሉ ፓሊስ ኮሚሽን ፊትለፊት ቆመው ይገኛሉ፡፡

@YeneTube @Fikerassefa
በአቶ #ገዱ_አንዳርጋቸው የመሸኛ መርሐግብር ለመታደም #አርብ ከሰዐት በኅላ ወደ ባህርዳር ያቀኑት ጠ/ሚንስትር #አብይ_አህመድ ዛሬ ማለዳ ወደ አዲስ አበባ #ተመልሰዋል። ጠ/ሚንስትሩ በትናንትው ዕለት ከአዴፓ መሪዎች ጋር ሙሉ ቀን የፈጀ ውይይት አድርገዋል።

-ELU
@YeneTube @Fikerassefa