YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
484 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አማርኛና አፋን ኦሮሞን በመንግስት ትምህርት ቤቶች #አማራጭ የትምህርት መስጫ ቋንቋ አድርጎ ለመጠቀም መወሰኑን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር #ታቦር ገ/መድህን ገለጹ።
ምንጭ ፦የአ/አ/ት/ቢሮ
@yenetube @mycase27
"ከጥቂት ቀናት ጀምሮ (ወ/ት ብርቱካን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆና ከተሾመች በኋላ) #የህወሓት ሰዎች የማጥላላት #ዘመቻ ከፍተውብናል። ምክንያት፡ ምርጫ ቦርድ ነፃና ገለልተኛ ከሆነ ... የትግራይ ህዝብ ምርጫ #ዓረና መሆኑ ያውቃሉ። ስለዚህ አይፈረድባቸውም፤ የእንጀራ ጉዳይ ነው። ዓረና ከህወሓት የተሻለ ለትግራይ ህዝብ የሚጠቅም የፖሊሲ #አማራጭ ይዞ ይወዳደራል፤ ያሸንፋልም። የህወሓት አባላትም መብታቸው ተጠብቆ ከኛ ጋር በእኩልነትና በነፃነት ይኖራሉ፤ ወንድሞቻችን ናቸውና። (እስካሁን የምርጫ ቅስቀሳ ያልጀመርነው ህዝባችን ስላልተረጋጋና የተለያዩ የደህንነት ስጋቶች ስላሉ ነው። ከፖለቲካ ይልቅ የህዝባችን ህልውና ስለምናስቀድም ነው)። It is so!!!"

ምንጭ:- አብርሀ ደስታ Facebook Page
@YeneTube @FikerAssefa