YeneTube
@yenetube
119K
subscribers
31.3K
photos
483
videos
79
files
3.85K
links
መረጃዎችን ለመላክ
@Fikerassefa
Download Telegram
Join
YeneTube
119K subscribers
YeneTube
Via Inbox (ከወልዲያ - ዩኒቨርሲቲ)
አሁን የምፅፍልህ ከወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ነው ነገ ልንመረቅ ነው
#በኤሌትሪካል
ኢንጅረኒግ ኮምፒተር ነው
#እስካሁን
ድረስ
#ጋዋንና_ኮቭያ
ቀይ ሪቫን
#አልተሰጠንም
ዲፖርተመንታችን ሊሰጠን ፈቃደኛ
#አይደለም
ምክንያቱም የኛ ቀይ ሪቫን
#ስፖርት
ሳይንስ ስለተሰጠ
እባክህ ፍቅር ለሚመለከተው አካል ንገርልን ማለት ጋዎኑን ከቀይ ሪቫን ጋር እንዲሰጠን።
@YeneTube
@FikerAsssefa