#ሰበር ዜና
መርማሪ ፖሊስ የስብዓዊ መብት ጥሰት #ሲፈፀምበት የነበረ ተጨማሪ ሚስጥራዊ የማሰቃያ እስር #ቤት #ማግኘቱን ገለፀ
መርማሪ ፖሊስ በቀድሞ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሁለት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በነበሩ #ማእሾ ኪዳኔ እና #አዱሽ ካህሳይ የምርመራ ሂደት ላይ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛው የወንጀል ችሎት ቀርቦ ማብራሪያ #ሰጥቷል።
ከዚህ ቀደም በተሰጠው የምርመራ ጊዜ ወቅት ባከናወነው ስራም ከዚህ በፊት ከተጠቀሱት #በተጨማሪ ሚስጥራዊ የማሰቃያ እስር ቤት ማግኘቱንም አስታውቋል።
ምንጭ ፦ ፋና
@yenetube @mycase27

#በተጨማሪ ነገ ማታ የአምሓራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳአርጋቸው ከትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረጲዎን ጋር በሂልተን ሆቴል ስለ ሁለቱ ክልል ጉዳዬች እንደሚመክሩ የየኔቲዩብ ምንጮች ጠቁመዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa