YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
484 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የፊንፊኔ ህዝብ ለፍትህና ዴሞክራሲ መሪ የሆኑት አቶ ባህሩዲን "የአፄ ሚኒሊክ ሀወልት ከአዲስ አበባ እንዲነሳ"፡

እንዲሁም የባልደራስ ፓርቲ መሪ የሆኑት አቶ እስክንድር ደግሞ "ቤተ መንግስት በር ላይ የቆመው ፒኮክ እንዲነሳ" ፌርማ ማሰባሰብ ጀምረዋል።

ሁለቱም ፓርቲዎች በኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ጊዚያዊ እውቅና የተሰጣቸው ፓርቲዎች ናቸው።

ብዙ የሚያሳስቡን ችግሮች ከፊታችን ተደቅነዋል እነዚህ ችግሮቻችንን #በፍቅር #በመተሳሰብ #በመረዳዳት የምናልፈው እንጂ በመራራቅ አይደለም!!

@Yenetube @Fikerassefa