ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር
#ታከለ ኡማ የእስራኤል አምባሳደር ራልፍ ማሮቭን በፅ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡
በውይይታቸውም በቴክኖሎጂ
#ሽግግር፣
#በደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ፣
#በቱሪዝም እድገት ዙሪያ አብሮ ለመስራት
#መክረዋል፡፡
አምባሰደር ራልፍ በናኖ ቴክኖሎጂና በጠብታ መስኖ ሀገራቸው ያላትን ልምድ ማካፈል እንደሚፈልጉ ለምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገልፀዋል፡፡
ምንጭ ፦ ከንቲባ ጽ/ቤት
@yenetube @mycase27