YeneTube
@yenetube
119K
subscribers
31.3K
photos
483
videos
79
files
3.85K
links
መረጃዎችን ለመላክ
@Fikerassefa
Download Telegram
Join
YeneTube
119K subscribers
YeneTube
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ ሲያስተምራቸው የነበሩ 5 ሺህ 161 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በስድስተኛ ዙር ካስተማራቸው ተማሪዎች መካከል $የኤርትራ፣
#ሶማልያ
፣
#ደቡብ
ሱዳን እንዲሁም
#ሳውዲ_ዓረብያ
ዜጎች ይገኙበታል፡፡
@YeneTube
@FikerAssefa
YeneTube
#ሶማልያ_ኮሮና_ቫይረስ
ጎሮቤት ሀገር ሱማልያ የመጀመሪያ በኮሮና ቫይረስ ተጠቂ እንደተገኘ በጤና ሚንስትሯ በኩል ይፋ አድርጋለች።
@Yenetube
@Fikerassefa