YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
📝አስተሳስብህ ካለባበስህ የበለጠ ሲያምር
መልካምነትህ ከምትቀባው ሽቶ የበለጠ
ሲያውድ
👉#ስነ_ምግባርህ ከመልክህ የበለጠ
ሲያምር
የዝነጣ ጣሪያ ላይ ደርሰሀል ማለት
ነው።ከምር!😊

👉ላመነን ሰው መታመን ከህሊና ወቀሳ
መዳን ነው
.ለፍቅር የገባነውን ቃል #መጠበቅ
ጀግንነት ነው
.እውነት ሁል ጊዜ እውነት ናት
የሰው ልጅ መልክ ማማር ሀብት ንብርት
ሳይሆን ውበቱ
ግልጽነቱና ቅን መሆን እራሱ ውበት ነው
ውስጣዊ ማንነቱ።

ሌላውን ለማስተማር ሼር
Join us. @yenetube @yenetube
@EyosC
#የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ #ኢንጂነር ታከለ ኡማ በኦነግ አመራሮች አቀባበል #ስነ ስርዓት ላይ #ከተናገሩት ዋና ዋና ነጥቦች:-

▪️ አሁን አገራችን ውስጥ ለመጣው ለውጥ በርካታ ዜጎች መስዋዕትነት ከፍላውበታል፡፡

▪️ የኦሮሞ ቄሮዎች ለሌሎች ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ወንድማዊነታቸውን እያሳዩ ነው

▪️ ጀግኖች አባቶቻችን ሞተው ያወረሱንን አገር ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ መረባረብ አለብን

▪️ አሁን ተባብረን፣ ተደማምጠን በጋራ የአገራን ግንባታ ላይ የምንረባረብበት ምዕራፍ ላይ ደርሰናል

▪️ በዚህ ከቀጠልን ለአፍሪካም ሆነ ለዓለም ከፍተኛ አስተዋጽኦ እናበረክታለን

▪️የገዳ ስርዓት ሁሉንም የሚያቅፍ ስርዓት ስለሆነ በጋራ ለአገር ግንባታ መስራት አለብን

▪️ የአዲስ አበባ ወጣቶች ለኦነግ አመራሮች አቀባበል ላደረጋችሁት አስተዋጽኦ ከልብ አመሰግናለሁ

▪️ አሁን ለመጣው ለውጥ ሁላችንም አሸናፊዎች ነን
©ebc
@yenetube @mycase27