25
#ስለታማ መሳሪያዎችን ይዞ ሲንቀሳቀስ የነበረው ግለሰብ
#በአሰላ ከተማ ተያዘ።
16 ሳንጃ እና 9 ጩቤ ይዞ የተገኘው ይህ ግለሰብ በቁጥጥር ስር የዋለው ትላንት ከቀኑ 6 ሰዓት አካባቢ በአሰላ መናኸሪያ ውስጥ መሆኑን
#ሰምተናልመረጃውን የነገሩን የአርሲ ዞን ፖሊስ ኢንስፔክተር
#አበበ ወልዴ ነዋሪዎች አጠራጣሪ ነገሮች ስትመለከቱ ለፖሊስ በአፋጣኝ ጥቆማ ስጡ ብለዋል፡፡
©Sheger fm
@yenetube @mycase27