YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) በክልል ምክር ቤት አዳራሽ ስብሰባውን ዛሬ በባሕር ዳር #ጀምሯል፡፡

የአዴፓ ማዕከላከዊ ኮሚቴ ጽ.ቤት ኃላፊ አቶ #ምግባሩ ከበደ እንዳሉት ማዕከላዊ ኮሚቴው ስብሰባውን የሚያደርገው ሁለት መሰረታዊ ነጥቦችን መነሻ አድርጎ ነው ብለዋል፡፡

እንደ አቶ ምግባሩ ገለፃ ድርጅቱ በ12ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ ያስቀመጣቸውን አቅጣጫዎች እና ውሳኔዎች በአግባቡ ተፈፃሚ ለማድረግ የእቅድ ኦሬንቴሽን ለአንድ ቀን ይኖራል፡፡

በሚቀጥለው አንድ ቀን ደግሞ በ12ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ ከተመረጡት 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ውስጥ 44ቱ አዲስ በመሆናቸው የአንድ ቀን የአመራርነት ስልጠና ይሰጣል ነው ያሉት፡፡
ምንጭ ፦አብመድ
@yenetube @mycase27