#የአዲስ አባበ ከተማ አስተዳደር በህገ ወጥ መንገድ የተያዙ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን #ማህበረሰቡ ጥቆማ በማደርግ እንዲተባባር ጥያቄ #አቅርቧል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለዘመናት የተከማቹ ብልሹ አሰራሮችን ለማረም ስራ መጀመሩን አስታውቋል።
መስተዳድሩ ባለፈዉ ሳምንትም በመዲናዋ ያለ ልማት ለብዙ ዓመታት ታጥረው የቆዩ 154 ቦታዎች 4 ሚሊየን በላይ ካሬ ሜትር መሬት የሊዝ ውላቸው ተቋርጦ ለህዝብ ጥቅም ተመላሽ ማድረጉ የሚታወስ ነው።
ከዚህ በመቀጠልም በህገወጥ መንገድ የተያዙ የጋራ በመኖሪያ ቤቶችን ኦዲት እንደሚያደርግ ያስታወቀዉ መስተዳድሩ ፥ሥራዉ የተሳካ እንዲሆንም ማህበረሰቡ ጥቆማ እንዲያቀርብ ጠይቋል።
በዚህ መሰረትም በስማቸዉ የመኖሪያ ቤት ኖሯቸዉ በህገ ወጥ መንገድ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን የያዙ እና የወሰዱ አካላትን ነዋሪዎች እንዲያጋልጡ ተጠይቋል።
©fbc
@yenetube @mycase27