YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት #ኢማኑኤል ማክሮን የፊታችን #መጋቢት ወር ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙ አስታወቁ።

ፕሬዚዳንት ማክሮን ኢትዮጵያን የሚጎበኙት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ አህመድ በቀረበላቸው ግብዣ መሰረት መሆኑም ታውቋል።
@yenetube @mycase27