YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የፈረንሳይ የበረራ ደኅንነት ምርመራ ባለሥልጣን ባለፋው ሳምንት #እሁድ የተከሰከሰው ንብረትነቱ የኢትዮጵያ የሆነ #Boeing_737_Max አውሮፕላን የመረጃ መመዝገቢያ ሳጥን ውስጥ የተከማቸው ሰነድ በተሳካ ሁኔታ #መገልበጡን(download) መሆኑን አብስሯል።

እንዲሁም የተገለበጠው መረጃ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ መሰጠቱን አክሎ ዘግቧል።

ከመረጃ ማጠራቀሚያው ውስጥ የነበሩ የድምጽ ሰነዶችን እንዳላመጡን #በቲዊተር ገፁ አሳውቋል።

- BEA_Aero
@YeneTube @FikerAssefa