YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#ሰበር ዜና
ጋህዴን አዲስ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበሩን #መረጠ

የጋምቤላ ህዝቦች ዴሞክራሲያ ንቅናቄ ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ ኡሙድ ኡጅሉ ኢበቡና አንኳያ ጃክን የንቅናቄው ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ

ንቅናቄው አዲስ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር የመረጠው የቀድሞው የጋህዴን ሊቀመንበርና ምክትላቸው አቶ ጋትሏክ ቱትና አቶ ስናይ አኩዌር በፈቃዳቸው ስልጣን ለመልቀቅ ጥያቄ ማቅረባቸውን ተከትሎ ነው።

ሁለቱ አመራሮች ከድርጅቱ ስራ አስፈፃሚ አባልነት ቢሰናበቱም በማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ይቀጥላሉ ተብሏል።
ምንጭ ፦ ኤፍ.ቢ.ሲ
@yenetube @mycase27