YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#ለአምስት አመታት ያህል ተቋርጦ የቆየውና ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሃገራት የሚደረገው የውጭ ሃገር የስራ ስምሪት ነገ በይፋ እንደሚከፈት የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር #አስታወቀ

ሚኒስቴሩ ወደ ውጭ ሃገር ሄደው መስራት ለሚፈልጉ ዜጎች ከዚህ በፊት በስራ ስምሪት አዋጅ ቁጥር 104/90 እና አዋጅ ቁጥር 632/2001 አውጥቶ ሥራ ላይ አውሎ እንደነበር ይታወሳል።
©FBC
@yenetube @mycase27
አዋጁ ለምን ያህል ጊዜ ይቆያል ብላችሁ ለጠየቃችሁን።

አዋጁ በመላው ሃገሪቱ ተፈጻሚ የሚሆን ሲሆን፣ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ከፀደቀበት ጊዜ ጀምሮ #ለአምስት ወራት ተፈጻሚ ይሆናል።

@Yenetibe @Fikerassefa