YeneTube
117K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#በዘንድሮው ሀገር አቀፍ የአስረኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል፡፡

ከተፈታኞቹ 71.48 ከመቶ የሚሆኑት ማለፊያ ነጥቡን አሟልተው አልፈዋል።
የማለፊያው ነጥብም #ለወንዶች 2.71 ሲሆን #ለሴቶች 2.57 ሆኗል።

ለታዳጊ ክልሎች #ለወንድ 2.43፣ #ለሴቶች 2.29 እንዲሁም ለአካል ጉዳተኞች #ለወንድ 2.14 #ለሴት ደግሞ 2.00 መሆኑ ተገልጿል።

📌ተፈታኖች ዛሬ ከ12 ሰአት በሃላ በ rtn 8181 እና በፈተናዎች ኤጄንሲ ድረገጽ ኮዳቸውን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉም ሀገር አቀፉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ ገልጿል።


©ebc
@yenetube @mycase27