YeneTube
119K subscribers
31.4K photos
484 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#አስቸኳይ‼️

ውድ የዩኒቨርሲቲያችን ቤተሰቦች
ሰሞኑን በዋናው ግቢያችን በተፈጠረው የተወሰነ አለመግባባት ሳቢያ የተለያዩ የፈጠራ ወሬዎች ሲዛመቱ ተስተውለዋል። በዚህም "ዩኒቨርሲቲው የአንደኛ ዓመት (አዲስ ገቢ) ተማሪዎችን አሰናብቷል" በሚል ተማሪዎቻችን ውዥንብር ውስጥ ገብታችኋል።

ውድ ተማሪዎቻችን ይህ ፍፁም #ሀሰት የሆነ መረጃ መሆኑን አውቃችሁ ተረጋግታችሁ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እያሳሰብን ትምህርቱን አቋርጦ የሚሄድ ማንኛውም
ተማሪ ለትምህርቱ መስተጓጎል ሙሉ በሙሉ ሀላፊነቱን የሚወስድ መሆኑን እንገልፃለን።

"የነባር ተማሪዎች ማጠቃለያ ፈተናም ተራዝሟል" የሚለው የፈጠራ ወሬም #ሀሰት መሆኑን አውቃችሁ ነባር ተማሪዎቻችን ቀድሞ በወጣው መርሀ ግብር መሰረት

ረቡዕ
ጥር 15/2011 ዓ.ም ፈተና የሚጀመር በመሆኑ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ
እናሳስባለን።

ለጥበብ እንተጋለን!
Wolkite University Student Union
@YeneTube @Fikerassefa