YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
484 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል በአዲስ አበባ በሺዎች #የሚቆጠሩ መታሰራቸውን አወገዘ።

ከመስከረም 2፤ እስከ መስከረም 7፤ 2011 ዓም ድረስ በአዲስ አበባ በታየው ግርግር እና ሥርዓት አልበኝነት ሰበብ ፖሊስ ያካሄደው እስራት በኢትዮጵያ ካለፉት ጥቂት ወራት ወዲህ #በሰብዓዊ መብት አያያዝ አኳያ የተገኘውን መልካም ውጤት ስጋት ላይ እንደጣለው የአምነስቲ ባልደረባ ለDW ገልጸዋል።
ምንጭ ፦ DW
@yenetube @mycase27