ባለፉት ሁለት #ሳምንት ባልሞላ ጊዜ በአድስ አበባ ውስጥ በተፈጠሩ ግጭቶች ወደ #28 ሰዎች መሞታቸዉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሜጀር ጄነራል #ደግፌ በዲ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ #ገልፀዋል።
ከነዚህ ዉስጥ በፀጥታ ኃይሉ የሞቱት #ሰባት ሲሆኑ ቀሪዎቹ በድንጋይ ተደብድበው እና #በስለት ተወግተው እንደሞቱም አክለውበታል።
ሰልፍ በተካሄደ ጊዜም ወደ ሕገወጥ ተግባራት የገቡ 1, 204 ሰዎችን በቁጥጥር ሥር አድርገው ለሕንፀት ወደ ጦላይ እስር ቤት እንደተወሰዱም ኮሚሽነሩ ገልፀዋል።
ከተያዙት ዉስጥ ምንም አይነት የአዲስ አበባ መታወቂያ የሌላቸዉ እንደሚገኙበትም ተናግረዋል።
📌ታሳሪዎችን አስመልክቶ ሰሞኑን በማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን «የሚናፈሱ» ያሏቸውን ጉዳዮች እዉነት አይደሉም ሲሉም አጣጥለዋል።
©DW
@yenetube @mycase27