YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#ብአዴን አቶ #በረከት ስምኦንን እና አቶ #ታደሰ ካሳን በጥረት ድርጅት ላይ በደረሰ ጥፋት ምክንያት እስከ መጪው ኮንግረስ ድረስ አግዷል።
©etv
@Yenetube @Fikerassefa
#የገዥው ፓርቲ አባል ድርጅት የሆነው #ብአዴን ስያሜውን ለመቀየር አማራጭ ስያሜዎችን #ለህዝብ ይፋ አድርጓል።

የቀረቡት አማራጭ ስሞች
1- የአማራ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አህዴፓ)
2- የአማራ ክልል ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ አንድነት ፓርቲ (አህዴአፓ)
3- የአማራ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (አህዴድ)
4- የአማራ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (አህዴን) የሚሉ ናቸው።
ምንጭ ፦ ዋዜማ ራዲዮ
@yenetube @mycase27