YeneTube
117K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#የ10ኛ #ክፍል ውጤት⬇️

የ12 ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ እና የ10ኛ ክፍል ዉጤት ከነሐሴ 25 እስከ 30 ባሉት ቀናት ይፋ እንደሚደረግ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ገልጿል፡፡

የ12ኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብን ለመወሰንም የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም መረጃ እያሰባሰቡ መሆኑን ነው የኤጀንሲው ምክትል ዳይሬክተር ዶክተር ዘሪሁን ደሳለኝ የገለጹት፡፡

የ10ኛ ክፍል ውጤትም የእርማት ስራው #መጠናቀቁን እና አሁን ላይ ስራውን የማጥራት ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ነው ዶክተእ ዘሪሁን የተናገሩት። እንደ ምክትል ዳይሬክተሩ ገለጻ የ12 ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ እና የ10ኛ ክፍል ዉጤት ከነሐሴ 25 እስከ 30 ባሉት ቀናት ይፋ ይደረጋል፡፡

©አብመድ
@Fikerassefa @YeneTube
#ሰበር ዜና

#የአስረኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆነ
የሀገር አቅፍ ትምህርት ምዘናና #ፈተናዎች ኤጀንሲ እንዳስታወቀው የ2010 #የ10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ይፋ ሆነ።

#በዘንድሮው የአስረኛ ክፍል ፈተና ከሰባት ሽ በላይ ተማሪዎች አራት ነጥብ አምጥተዋል። ከነዚህ ውስጥ #2375ቶቸቹ #ሴቶች ናቸው።
©fbc
@yenetube @mycase27